ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ታላቅ ሊቅ እና በጎ አባት ነበሩ - ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
Автор: Ethiopian News Agency (ENA)
Загружено: 2025-10-20
Просмотров: 907
የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ የአስከሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄዷል፡፡
በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።
#ENA_News #ENA #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #ENA #Ena_News #Ethiopian_News #Ethiopian_News_Agency #Today's_News #ሰበር_ዜና #ዜና_ዛሬ #Update_news #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #Mn_addis #news #yegna_mereja #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #ኢዜአ #የኢትዮጵያ_ዜና_አገልግሎት #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: