የጋሽ አሰፋ ጫቦ ስረዓተ ለቅሶና ቀብር 8 አመት በፊት|Gash Assefa Chabo's funeral and burial ceremony 8 years ago
Автор: Dere-ዴሬ TUBE
Загружено: 2025-05-07
Просмотров: 866
ዝክረ ጋሽ አሰፋ ጫቦ 8ኛ አመት
የጋሽ አሰፋ ጫቦ ስረዓተ ለቅሶና ቀብር 8 አመት በፊት
My Gamo identity never get into conflict with my Ethiopian identity" Ato Assefa Chabo
ዝክረ ጋሽ አሰፋ ጫቦ 8ኛ አመት
My Gamo identity never get into conflict with my Ethiopian identity" Ato Assefa Chabo
ጋሽ አሰፋ ጫቦ በስጋ ከተለየን ዛሬ 8 ዓመት ይሆነዋል፡፡ ነገር ግን በሚወዳት ሀገሩ ኢትዮጵያና ሁለም በሚኮራው የጋሞ ባህል መሠረት ስረዓት ቀብሩ እንዲፈጸምለት ለማድረግ በወቅቱ ብርቱ ፈተና ቢገጥመንም የጋሞ አካባቢ ሀገር ወዳድ ጠንካራ ወንድሞች እና ሀገር ወዳድ ሌሎች አዲናቅዎቹ አማካኝነት ስፈፀም የዴሬ ቡድንም ከሌሎች ወንድሞች ጋር በመሆን የዚህ ታላቅ ሰው አደራ ተወጥተዋል፡፡ አስከሬኑ ካረፈበት ሳር ቤት አካባቢ የሀገር ባለውለታዎች መቀበሪያ ከሆነው ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እስከ ፈጸም ድረስ ያለውን ሂደት ጀግና ቢያልፍም ጀግናን ማስታወስ ነገ ሌሎች ሀገር ወዳድ ጀግኖች እንዲፈጠሩና ትውልድ እንዲመራመርበት በማሰብ ከዴሬ ማህደር እንዲህ አሰናድተነዋል ሙሉ ቪዲዩን እንዲትመለከቱ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
የቁም ኑዛዜን አደራ ለመተግርና ለመፈፀም የገጠመን ፈተና! እና ጀግናን ጀግንነቱን በሚመጥን መልኩ በጋሞ ባህላዊና ሀገረኛ መንገድ የመሸኘት ሞራላዊ ፈተና፡፡
“እንዴ ዶርዜ/ጋሞ ወንድሞቼ በጭፈራና በሆታ ሸኙኝ”
“እንዴ ካህናት አባቶች በዝማሬና በምስጋና ሸኙኝ”
“እባካችሁን በለቅሶና በዋይታ አታጅቡኝ”
ይህንን መተግርና መፈፀም እንድሁም አደራን መወጣት ቀላል አለነበረም ባህሉን ጠንቅቀው ከሚያውቁቱ ህዝብ ሪቆ ማከናውን ሆኖም በፈጣሪ እገዛ ቪዲዩ ላይ ባለው መልኩ ተከናዉነዋል፡፡
1. በኮይሳ
ዎ…. ይ…. ዎጋ… ይ
ዎ… ይ.. ጋሞ …ይ
……..ዎዜ ቦላ አርሼ …. ይ(እንዴ ጸፀሓይ የበላይ)
አሳ አንኮ…..ይ….(የሰው ንስር አበራ) እያለ ጀግናን ማጣታቸውን …..
2. ዝላልሳ!
አሳፎ ቦላ… ጾሰ!ፌ ጋርሳ(ከሰው የበላይ ከእግዝአብሐር የበታች የሆንክ) እያሉ
3. ጋይሮ
ጎባዞ ታና ሞ
ዴሬ ኤስዛይሶ ታናሞ (የህዝብ ባለ ሁለታ እኔን ይብላኝ)
4. ዳቦሶ!
በእእልታና በጭፈራ የሚያደምቁበት ሂደት
5. በቤተክርስትያ ስረዓት
የህይወት ታሪክ
Please subscribe,like and Share so us to be reachable to many people
Dere-ዴሬ TUBE የዩቱብ ቻናል ሠብስ ክራይ ያድርጉ ! / @dere-daro
/ dere.integrated
http://www.dida.org.et
የካላ ገዛኅኝ ወልደ| የህይወት ጉዞ |ክፍል ፫|Life Journey of Kalla Gezahegn Wolde|Southern Ethiopia,Konso • የካላ ገዛኅኝ ወልደ| የህይወት ጉዞ |ክፍል ፫|Life Journey...
Helo-Hesa|ሄሎ..ሄሳ ||ቡላቻ-የጎረቤት ድግስ||New Ethiopian-Gamo Folk-Song
Video link • Helo-Hesa|ሄሎ..ሄሳ ||ቡላቻ-የጎረቤት ድግስ||New Eth...
ኦኔ ..ኦኔ ሀይሲ ኦኔ|Oone-Oone|የጀግና እናት ዴማ ደንሶ||የመጨረሻ የህይወት ምዕራፍ||Last Chapter of Courageous Mother
Video link • ኦኔ ..ኦኔ ሀይሲ ኦኔ|Oone-Oone|የጀግና እናት ዴማ ደንሶ|...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: