መታመን ምን ማለት ነው ? | Metamen mn malet new ? | Negere Haymanot
Автор: Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Загружено: 2025-03-25
Просмотров: 1903
መታመን ምን ማለት ነው ? | Metamen mn malet new ? | Negere Haymanot
መታመን
መታመን ሲባል እግዚአብሔር የሰጠው ተስፋና የተናገረው ቃል ለእኔም ይሆንልኛል፣ ይደረግልኛል፣ እርሱ ያድነኛል ይመግበኛል ... ብሎ ሙሉ ተስፋንና ተአምኖን በእርሱ ላይ ማድረግ ነው፡፡ ቃሉ ከእምነት ጋር ተቀራራቢነት ያለው ቢሆንም በተለይ ግን በራሳችን ላይ የሚደርሱ ነገሮችን ለመቀበልና ለማሸነፍ በእግዚአብሔር ረዳትነትና አዳኝነት ላይ ያለንን የእምነት መጠን የሚገልጽ ነው፡፡ ለምሳሌም ሠለስቱ ደቂቅ በፊታቸው አስፈሪ የሆነ እሳት እየተንቀለቀለ እያዩ “የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፣ ከእጅህም ያድነናል፣ ንጉሥ ሆይ፣ እርሱ ባያድነን አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምከውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ” ብለው ወደ እሳቱ እስከ መግባት ደርሰው በእርሱ ታምነዋል፡፡ ትንቢተ ዳንኤል. 3፡16-18 “ባያድነን እንኳ” ማለታቸው እግዚአብሔር አዳኝነቱን ወይም የሚያድን መሆኑን የመጠራጠር ሳይሆን አንደኛ የእግዚአብሔር ፈቃድ እነርሱ በሰማዕትነት ሞተው እንዲያከብሩት ይሁን ወይም ሌላ ስላላወቁ፣ ሁለተኛ ደግሞ በኃጢአታቸው ምክንያት ሳያድናቸው ቢቀር ያላዳናቸው እርሱ ማዳን ስለማይችል ሳይሆን በእነርሱ ለማዳኑ የበቁ አለ መሆን ምክንያት ስለሚሆን ነው፡፡ ሆኖም አረማዊው ንጉሥ ናቡከደነፆር ይህን ሁሉ ቢነግሩት ስለማይገባው “ባያድነን እንኳ" የሚል ጨመሩለት፤ ከእሳቱ ባያድናቸው አምላካቸውን እግዚአብሔርን ማዳን የማይችል አድርጎ እንዳይረዳ ለጥንቃቄ የተናገሩት ነገር ነው፡፡ ስለዚህ መታመን ሁለንተናችንን በእግዚአብሔር አዳኝነትና አባትነት ጥላ ሥር ማሳረፍ ነው፡፡
orthodox mezmur,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian orthodox tewahdo mezmur,ethiopian ortodox mezmur,mezmur orthodox ethiopian,orthodox mezmur amharic,new ortodox mezmur,mezmur,mezmur orthodox ethiopia,new orthodox mezmur,ethiopian orthodox,new mezmur,nonstop orthodox mezmur,ethiopian orthodox tewahedo mezmur,orthodox,ethiopian orthodox tewahido mezmur,ethiopian movie,ethiopia new mezmur 2018,ethiopian orthodox sibket,new ethiopian orthodox mezmur
#mezmur #ኦርቶዶክስ # በርናባስ ቲዩብ
#ኪዳነ ምህረት
#newmezmur2021
#tewahdomezmur
#orthodoxmezmur
#medhanialem
#mahtot
#mahlet
#mezmur
#eotc
#mahiberekidusan
#maryam
#kidist
#sibket
#gubae
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች
#ኦርቶዶክስ
#mezmurorthodox
#መዝሙር
#ኪዳነምህረት
#ኦርቶዶክስ
#መድህኒያለም መዝሙር
#አማኑኤል
#medhaniealem
#medhanialemmezmur
#Amanuel
#amharicmezmur
መታመን,በእግዚአብሔር መታመን,ካፌያችን ምን ልታዘዝ?,ኃይማኖት ሲተረጎም እምነት፡ መታመን ፡ ማመን እንዲሁም ተስፋ ይሆናል,ምን ልታዘዝ?,ማመን,#ስቅለት,#ነዓምን ተዋሕዶ,religious beliefs,admission of the offence,the hope and confidence,ኃይማኖት,እምነት,ተስፋ,as well as for the admission of the offence shall be the hope and confidence,canon,dogma,tiwufit,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: