How to Crochet a Necktie Valantines | Father's Day Gift Idea | Ribca Crochet
Автор: Ribca Crochet - ርብቃ የክር እጅ ስራ
Загружено: 2023-01-29
Просмотров: 5530
This tutorial shows how to easily crochet a necktie which you can make as a gift for Valentine's, Father's day or for any other special occasion. I used light weight Acrylic yarn and a 3mm crochet hook. Easy way to tie a tie at the end of the video.
Stitches used: Single Crochet.
Abbreviations: sc- Single Crochet
If you like the video please give it a thumbs up and you are also free to write your comments.
I would love it if you could share it with friends and help me grow.
Happy Crocheting!
ይህ ቪዲኦ እንዴት በቀላሉ ለፍቅረኞች ቀን ወይም ለአባቶች ቀን ስጦታ የሚሆን ከረባት መስራት እንደሚቻል ያሳያል። አክሪሊክ ክር እና 3mm ኪሮሽ መስሪያ ተጠቅሜአለሁ። የሰራሁት በነጠላ ኪሮሽ ብቻ ነው።
ኢትዬጵያ የምትኖሩ ተከታዬቼን ለማበረታታት ስራዎቼን ለሞከሩ እና የስራዎቹን ፎቶ Facebook ወይም Instagram ላይ #ribcacrochet ብሎ post ማድረግ ወይም የስራዎቻችሁን ፎቶ ወደ Ribca Crochet Facebook page ወይም Instagram መላክ ይቻላል። በአመቱ መጨረሻ ለሁለት ወይም ለሶስት ሰው አወዳድሬ የተሙዋሉ የኪሮሽ መስሪያ set እሸልማለሁ፣ መልካም ስራ።
ቪዲዬውን ከወደዳችሁት ላይክ ማድረግ አትርሱ እንዲሁም አስተያዬታችሁን ብትፅፉልኝ በጣም ደስ ይለኛል።
ለጉዋደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ቻናሉ እንዲያድግ ያግዙ።
አመሰግናለሁ!
#ribcacrochet #necktie #ኪሮሽ #ዳንቴል #crochetnecktie #crochetideas #handmade #diy
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: