📍በኮት እንዴት ቀለል አድርጌ እንደምዘንጥ📍How To Style Blazers+Look book
Автор: Sincerely
Загружено: 2021-01-02
Просмотров: 6755
ኮት ለአለባበስ ትንሽ ግራ የሚያጋባ ልብስ ነዉ። ወይም በቀን በቀን ህይወታችን ላይ ኮትን ለመጠቀም professional መሆን አለብን። እኔ ቀለል አድርጌ እንዴት በኮት እንደምወንጥ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ።
share, like እንዲሁም አዲስ ከሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰቤን ተቀላቀሉ🙏
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🇪🇹ፍቅርና ሰላም ይስጠን!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: