ምልጣን ዘበዓለ መስቀል፤ በሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ ዘደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ
Автор: EOTC Debre Berhan (ደብረ ብርሃን)
Загружено: 2020-09-25
Просмотров: 9215
በኢ/ኦ/ተ/ ቤተ ክርስቲያን ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን_ዳላስ ቴክሳስ
Debre Berhan Holy Trinity EOTC
4406 Broadway Blvd Garland, TX 75043
ምልጣን
ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአይሁድ እመኑ ብየ፤ ወእመኑ በአቡየ፤ ዮምሰ ለእሊአየ፤ አበርህ በመስቀልየ።
ማንሻ
እመኑ ብየ፤ ወእመኑ በአቡየ፤ ዮምሰ ለእሊአየ፤ አበርህ በመስቀልየ።
አመላለስ
ዮምሰ ለእሊአየ /፪/
አበርህ በመስቀልየ /፪/
ወረብ
ይቤሎሙ ኢየሱስ፤ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአይሁድ /፪/
እመኑ ብየ ወእመኑ በአቡየ አበርህ በመስቀልየ /፪/
እስመ ለዓለም
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ፤ እምኵሉሰ ፀሐየ አርዓየ፤ መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ።
ወረብ
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማይ /፪/
እምኵሉሰ ፀሐየ አርዓየ እግዚአብሔር /፪/
/ eotcdebreberhan
http://www.t.me/GubaeTekle
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: