የባለሙያዎችን ምክረ ሃሳብ በመጠቀም አትክልት እና ፍራፍሬን በግሪን ሃውስ በማልማታቸው ኑሯቸውን እያሻሻሉ መሆናችውን የዳባት ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡
Автор: Dabat woreda communication
Загружено: 2025-12-31
Просмотров: 206
በወረዳው በአትክልት እና ፍራፍሬ ዘርፍ ከ1መቶ56 በላይ የግሪን ሃውስ ልማት በስራ ላይ እንደሚገኝ የወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገልጿል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: