Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Amesgigniwu አመስግኚው Mezmur / By Meaza Alemu Consolata Catholic Chuchu choir

Автор: CATHOLIC MEZMUR

Загружено: 2017-11-05

Просмотров: 108869

Описание:

ዘማሪት መዓዛ አለሙ
ከኮንሶላታ ማሪያም ካቶሊካዊት ቤተ ጽሎት
Posted By Sam Carmel

አመስግኚው
አመስግኚው ነፍሴ ሆይ ተነሺ በዝማሬ
በዝማሬ እግዚአብሔርን ባርኪ
ነፍሴ ሆይ ስራውን ተርኪ
1. ከአፈር ከትቢያ ከውድቀት ያነሳሽ/2/ ነፍሴ ሆይ ተነሺ
የዛሬው አይደለም ያንቺ ማንነትሽ ስዕልሽ የጥንቱን አስቢ
ምስጋናን ዘምሪ ቅኔንም ደርድሪ/2/ ወጥተሸ አደባባይ
ንጉስ ለወደደው እንዲህ ተደረገ ተሰራ ብለሽ ለሰው አሳይ
2. እንደ ኃጥያትሽ ዋጋን አልከፈለሽ አልጣለሽ ጨክኖ አለሰበረሽ
ሀይሉን እንደሚያድስ እንደብርቱ ንስር አረገሽ በምህረቱ ምሮሽ
ፍቅሩ ገኖልሻል ለምስጋና ቁሚ ተነሺ መዝሙርን ዘምሪ
ቸርነት ማዳኑን ለሰው ልጆች አውሪ ንገሪ በይ ተነሽ አብስሪ
3. ውብ አርጎ አሳምሮ በፊቱ ያቆመሽ/2/ አይደለም በስራሽ
እንዲያው በፀጋው ነው እግዚ/ር የረዳሽ ያገዘሽ ይህን ቀን ያሳየሽ
በገና ደርድሪ ክራርን ከርክሪ/2/ ለባለውለታሽ
ምስክር ሁኚለት ምስጋናሽም ይመር አይነስ ላኮራሽ አምላክሽ

Amesgigniwu አመስግኚው Mezmur / By Meaza Alemu Consolata Catholic Chuchu choir

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Mezmur የዘማሪ ባንተአየው ሽዋዬ የተለያዩ መዝሙሮችCatholic Church Mezmur

Mezmur የዘማሪ ባንተአየው ሽዋዬ የተለያዩ መዝሙሮችCatholic Church Mezmur

YoniSosi-New Tigrigna Mezmur   by Yoni&Sosi  (Rediuni)

YoniSosi-New Tigrigna Mezmur by Yoni&Sosi (Rediuni)

Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)

Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)

Джем – Amesgigniwu አመስግኚው Mezmur / By Meaza Alemu Consolata Catholic Chuchu choir

Джем – Amesgigniwu አመስግኚው Mezmur / By Meaza Alemu Consolata Catholic Chuchu choir

Anchor የማርኮ ሮቢዮ የስልክ ጥሪ፥ የኦፌኮ መግለጫ፥ የጌዲዮን ጢሞቲዎስ ቁጣ በግብጽ ላይ፥ ታደሰ ወረደና የትግራይ ትኩሳት፥ የቅዳሜው የአዲስ አበባ ስብሰባ

Anchor የማርኮ ሮቢዮ የስልክ ጥሪ፥ የኦፌኮ መግለጫ፥ የጌዲዮን ጢሞቲዎስ ቁጣ በግብጽ ላይ፥ ታደሰ ወረደና የትግራይ ትኩሳት፥ የቅዳሜው የአዲስ አበባ ስብሰባ

Mezmur - ሁሉን የሚችለው እና አለኝ ወዳጅ -  ሁለት መዝሙሮች በዘማሪ መላኩ New Catholic Mezmur 2024

Mezmur - ሁሉን የሚችለው እና አለኝ ወዳጅ - ሁለት መዝሙሮች በዘማሪ መላኩ New Catholic Mezmur 2024

Track 01 || የአማልክት አምላክ || Catholic Mezmur ዘማሪ ቸርአምላክ በርሀ

Track 01 || የአማልክት አምላክ || Catholic Mezmur ዘማሪ ቸርአምላክ በርሀ

#የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ @HCC PRODUCTION

#የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ @HCC PRODUCTION

የተውከኝ ሲመስለኝ (2015) - ዘማሪት ሜሮን ተሾመ  - Yetewekegn Simslegn - Singer Meron Teshome (2023)

የተውከኝ ሲመስለኝ (2015) - ዘማሪት ሜሮን ተሾመ - Yetewekegn Simslegn - Singer Meron Teshome (2023)

ይጣፍጥና ይመርና | መድኃኒቴ ነህ || Yitaftna Yimerna | Medhanite Neh

ይጣፍጥና ይመርና | መድኃኒቴ ነህ || Yitaftna Yimerna | Medhanite Neh

CAS Mezmur - 1hr Non Stop ካቶሊካዊ መዛሙር ናይ ቅድስቲ ድንግል ማርያም

CAS Mezmur - 1hr Non Stop ካቶሊካዊ መዛሙር ናይ ቅድስቲ ድንግል ማርያም

ПЕСНИ ВЕЧНОСТИ – Альбом из 1️⃣0️⃣ песен – Maranata Brothers

ПЕСНИ ВЕЧНОСТИ – Альбом из 1️⃣0️⃣ песен – Maranata Brothers

Non Stop ደመቅ ያሉ የማርያም መዝሙሮች  - Catholic Church Mezmur

Non Stop ደመቅ ያሉ የማርያም መዝሙሮች - Catholic Church Mezmur

ከዕልለካ ፡ ብኢሰያስ ወልደሚካኤል / keelleka Catholic Mezmur By Isayas weldwmichael

ከዕልለካ ፡ ብኢሰያስ ወልደሚካኤል / keelleka Catholic Mezmur By Isayas weldwmichael

Ethiopian Catholic Church qabana

Ethiopian Catholic Church qabana

New Catholic Mezmur

New Catholic Mezmur "Slezi'ye Zemlkeka" by Sws Chesco Choirs || ሓዳስ ካቶሊካዊት መዝሙር "ስለዚየ ዘምልኸካ" 2024

አዲስ የከቨር ዝማሬ ቪዲዮ ክሊፕ (2013 ዓ.ም) | New Cover Song Video Clip (2021 G.C)

አዲስ የከቨር ዝማሬ ቪዲዮ ክሊፕ (2013 ዓ.ም) | New Cover Song Video Clip (2021 G.C)

Adalyuley(ኣዳልዩለይ) | Eritrean Catholic Mezmur | Kidane Mhret Sembel Asmara

Adalyuley(ኣዳልዩለይ) | Eritrean Catholic Mezmur | Kidane Mhret Sembel Asmara

እግዚኣብሔር ሰላምናዩ'ሞ..... #Dawit Weldemichale#New Catholic Cover Mezmur....#

እግዚኣብሔር ሰላምናዩ'ሞ..... #Dawit Weldemichale#New Catholic Cover Mezmur....#

ወንጌል የዉሃንስ

ወንጌል የዉሃንስ

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]