አምላክ አልወረደም አልተወለደምን? ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ማነው? ድንቅ መልስ
Автор: ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Загружено: 2025-01-05
Просмотров: 23924
ብዙዎች የክርስቶስን አምላክነት ላለመቀበል አምላክ አይወርድም አይወለድም በማለት የክርስቶስን አምላክነት ላለመቀበል ብዙ ቃሎችን ሲናገሩ እያየን እየሰማን እንገኛለን።
በእውነት አምላክ አልወረደም አልተወለደምን? በቤተልሔም በከብቶች ማደሪያ የተወለደውስ ማነው?
ይህንና አስደናቂ መልስ የሚያገኙበት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት የያዘውን ይህን ድንቅ መልስ እንዲመለከቱት ስጋብዛችሁ እንደተለመደው ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን በቤተሰብነት እጋብዛችኋለሁ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: