ቦሌ መድኃኒዓለም፡ የአዲስ አበባ የንግድና የዘመናዊነት ማዕከል ፤ ፈረሳና እድሳት | Bole Medhanialem Walkthrough
Автор: MUWA_T
Загружено: 2025-12-17
Просмотров: 280
በዛሬው ቪዲዮችን የአዲስ አበባ እምብርት ወደሆነውና በዘመናዊነቱ ወደሚታወቀው የቦሌ መድኃኒዓለም ሰፈር እንወስዳችኋለን። ከታላቁ የቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ጀምሮ እስከ ግዙፍ የገበያ ማዕከላት፣ ምርጥ ምግብ ቤቶች እና የከተማዋ ድምቀት እስከሆኑት መንገዶች ድረስ ያለውን እይታ በዝርዝር እንቃኛለን።
በዚህ ቪዲዮ የሚከተሉትን ያገኛሉ፡-
የቦሌ መድኃኒዓለም ካቴድራል እፁብ ድንቅ እይታ
በአካባቢው የሚገኙ ዋና ዋና ሞሎች (Edna Mall, Medhanialem Mall...)
ለጉብኝትና ለምግብ ተመራጭ የሆኑ ቦታዎች
ቪዲዮውን ከወደዱት Like ማድረግና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እንዳትረሱ። አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
#bolemedhanialen #addisababa #ethiopianvlog #addislife #visitethiopia #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: