Скачать
                
            
            
                    
                ፈጣኗ አማርኛ ተናጋሪ AI
Автор: Addis AI: Ethiopian AI Language Platform
Загружено: 2025-06-16
Просмотров: 29
Описание:
                
                    
                
            
        በመጨረሻም ደረሰ! 🚀 ኢትዮጵያ በአለም ላይ ካሉት ፈጣን እና ስሜትን መረዳት ከሚችሉ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አንዱን አገኘች። ለአማርኛ ተናጋሪዎች እና በድምፅ ቴክኖሎጂ ለምትደመሙ ሁሉ ይህ ታላቅ ቀን ነው!
የአዲስ AI (Addis AI) live-audio ስናስተዋውቅዎ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ቴክኖሎጂ፡-
✅ በጣም ፈጣን ምላሽ ይሰጣል (ከ300 ሚሊሰከንድ በታች!)
✅ ስሜትዎን ተረድቶ ይመልሳል (ደስታ፣ ሀዘን፣ ወዘተ)
✅ ግልጽ እና ተፈጥሯዊ የሆነ የአማርኛ ድምፅ አለው
ይህንን አስደናቂ ቴክኖሎጂ እርስዎም አሁኑኑ ይሞክሩት!
👇 ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ይሞክሩ 👇
platform.addisassistant.com
በቅርቡ ሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎችን ይዘን እንመጣለን።
ምን ተመቸዎት? ሀሳብ አስተያየትዎን በኮሜንት ላይ ያጋሩን። ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ እና  ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረግ እንዳይረሱ! 🙏
#AmharicAI #Ethiopia #AddisAI #ArtificialIntelligence #VoiceAI #EthiopianTech #አማርኛ #ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ                
 
                Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
- 
                                Информация по загрузке: