Ethiopian Shiro አልጫ ሽሮ ወጥ
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2024-03-11
Просмотров: 6123
ሽሮውን ለማዘጋጀር የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽሮ
1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ እርድ
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
2 ቃሪያ
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
2 ብርጭቆ ውሃ
1 የአትክልት መረቅ
ግማሽ የቡና ማንኪያ ጨው
1 ቁንጥር ቁንዶ በርበሬ
ማባያ፡
እንጀራ እና ቃሪያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: