Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Ethiopia ውስጥ "Gaming" ማደግ ያለበት ምክንያት?

Автор: OB9G

Загружено: 2025-07-09

Просмотров: 10456

Описание:

🎁🎱Sub አርጉኝ በነጻ ነው!😶: //www.youtube.com/channel/UCyVa...

☎️ Simba Tech Phone Number: +251 910501592
🛠️ Simba Tech Location [ It's on the 1st floor "Not on the Ground" ]: https://maps.app.goo.gl/QHhreD3Zrc1uB...
🔩 Simba Tech Tik Tok:   / simba_tech  
🔧 Simba Tech Telegram: https://t.me/SIMBA_TECH

-------------------------------------------------------------------------------------------------------------

🕹️ Banchi Studio:   / banchi_2  

🎮 Or contact them at @BanchiStidio on Discord :   / discord  



🎮 Video Title “Why Gaming Should Be Huge in Ethiopia (And Why You’re Missing Out)”
________________________________________
🎬 Intro

( 0:00 – Intro )
Game የሚለውን ቃል ስትሰሙ በአእምሮአቹ ውስጥ የሚመጣው ምንድነው የሆነ የህጻን የሚጫወተው እና የልጅ መዝናኛ
እኔ Personally ካጋጠሙኝ እና ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያስበው አስተሳሰብ ይሄ ነው።
እና እኔ ዛሬ በዚህ Video Gaming በእውነቱ ምን እነሆነ እና አንተ ይሄንን Video የምታየው ሰው ስለ Gaming ያለህን አስተሳሰብ እቀይረዋለው።

________________________________________

1. The Misconception 🎮

( 0:23 – Gaming የህጻናት ነው! )

🔓(Main Idea): Most people think gaming = childish.


2. Why Gaming is Better than Just Watching Movies 🎮

( 01:49 – Game ከ Film ይሻላል )

🔓(Main Idea): In games, you make the choices.


3. Gaming is Already Huge You’re Just Not Seeing It 🎮

( 05:56 – Gaming Ethiopia ውስጥ ብቻ ነው ያልተስፋፋው )

🔓(Main Idea): Gaming is mainstream worldwide—even adults play.


4. Top Gamers Who Made It Big & How They Grew Gaming 🎮

( 09:47- የ Ethiopia Gaming Influencerኦች )

🔓(Main Idea) Show my an most peoples role models.


5. The Truth About Watching Gameplay – And Why It’s Not Pointless

( 10:24– የGame መጫወት እና Gameplay ማየት እውነታ )

🔓 (Main Idea): Watching games is learning, connecting, and being inspired.

Conclusion

( 11:18 - ማጠቃለያ )

o በአጠቃላይ ለማለት የምፈልገው Game የህጻን ልጅ መዝናኛ ብቻ ሳይሆን
o Game ማለት Universally accepted የሆነ እና ሁሉም የእድሜ ክፍሎችህ እንደ መዝናኛ የሚመርጡት Field ነው።
o Game ማለት አንድ Professional Film ታሪክ ሲነግር ሊያሟላቸው የሚገባቸውን ነገሮችህ ያሟላ ሆኖ ግን ውሳኒዎችን እና እንቅስቃሴዎችን እናንት እንድትፈጽሙ የሚያደርጋቹህ እና Full Experienceኡን እንድታጣጥሙት እንድል የሚሰጣቹህ በመሆን ከFilm ለየት ብሎ የቀረበ ነው።
o Game ማለት ለአእምሮ እድገት እና የተለያዩ Cognitive ጥቅሞች ያለው ሲሆን ለተጠቃሚው ደግሞ በዚህ ዘርፍ ላይ ጎበዝ ከሆነ የስራ እድል የሚያፈራ Field ነው።




እና እኔ ዛሬ ይሄን Video የሰራሁት ምክኒያት ይሄንን Misconception ለማጥፋት ሲሆን እና እናንት ይሄን Video የምታዩ ሰውች፡ ስለ Gaming ለየት ያለ አስተሳሰብ ካላቹህ እሱን ለመቀየር ሲሆን፡ እንደተቀየረ ተስፋ አደርጋለሁ።

እና Guys Videoአችን ይሄንን ይመስል ነበር
እንደዚህ የመሳሰሉ እና የተለያዩ Gaming Videoኦች
ስለቅ እንዳያመልጣቹህ Subscribe አድርጋቹህ ደውሏን ማብራት እንድትረሱ
በቃ ይሄው ነው “ወንዝ ግቡ”


Announcement

• በዚሁ አጋጣሚ ስለ Ethiopia Game Developerኦች ካላወራው አይቀር ስለ “Bachi Studio” የሚባሉ Developerኦች ላዋራቹህ : So ከእነዚህ Developeroች ይሄም ሰሞን እያወሩኝ ነበር እና
• እኔን ጨምሮ የEthiopia Top Gamerኦችን ያካተተ Game ሊይሰሩ አስበዋል
• እና ትላንትና ማለትም ይሄ Video ከተፖሰት ከ 2 ቀን በፊት የ Gameኡን Story ልከውልኝ እና ግማሹን አንብቤው የተረዳሁት ነገር Gameኡ የPost Apocalypse Game ሲሆን እና የሆነን Evil Force Fight ማድረግ ነው።
• So እኔን ጨምሮ ለጊዜው የተገኘው 3 ፍቃደኛ Gamer ብቻ ነው፣ እናም Developerኦቹ እና እኔ Abyssiniya Gamerን Contact ለማድረግ TikTok ላይ Dm ጽፈንለታል ግን እሱ እስካሁን ድረስ አላየውም።
• So Hopefully ይሄን Video ያያል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡ እና እናንተ ይሄን Video የምታዩት ሰዎችህ ደግሞ፡ Video እሱ ጋር እንዲደርስ Like እና ከቻላቹህ Mention ብታደርጉት በጣም ደስ ይለኛል።
• የ Bachi Studion Tiktok link Description lay አስቀምጬላቹሃለው።




(☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ
አደርጋለሁ። Huge Love❤️


^_^: Enjoy The Video Guys With Much Love❤️
For Ethiopian Gaming Community።

Ethiopia ውስጥ "Gaming" ማደግ ያለበት ምክንያት?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

GTA 5 ላይ የሚደማው ቤት እገኘሁ!

GTA 5 ላይ የሚደማው ቤት እገኘሁ!

እንዴት GTA VICE CITY በቀላሉ አውርደን መጫወት እንችላለን ||How to downlod GTA VICE CITY in Ethiopia

እንዴት GTA VICE CITY በቀላሉ አውርደን መጫወት እንችላለን ||How to downlod GTA VICE CITY in Ethiopia

Dark Souls III. part 20

Dark Souls III. part 20

ኢትዮጵያን እንደገና የገለጣት ታዋቂው ISHOWSPEED | የአዶናይ ድንቅ ተግባር!! | Semonigna

ኢትዮጵያን እንደገና የገለጣት ታዋቂው ISHOWSPEED | የአዶናይ ድንቅ ተግባር!! | Semonigna

🔴 ሶስቱ ስፓይደር ማኖች ተጣመሩ | Kokeb film | Achir film | mert film - ምርጥ ፊልም | sera film

🔴 ሶስቱ ስፓይደር ማኖች ተጣመሩ | Kokeb film | Achir film | mert film - ምርጥ ፊልም | sera film

የልጅነት Gameኦቻችንን አወዳደርኩ [ Tier List ]

የልጅነት Gameኦቻችንን አወዳደርኩ [ Tier List ]

ከዚህ ሁላ ጊዜ በኋላ በስተመጨረሻ ... Here’s My Setup!

ከዚህ ሁላ ጊዜ በኋላ በስተመጨረሻ ... Here’s My Setup!

በ 19 አመቴ አዲስ መኪና ገዛሁ |car review | Bought a car.

በ 19 አመቴ አዲስ መኪና ገዛሁ |car review | Bought a car.

ትረባ / ዳኒ እና ማቲ / Dani Roast Vs mati | Roast Battle Ethiopia(Season 2  Part 1 ) Dani vs Mati

ትረባ / ዳኒ እና ማቲ / Dani Roast Vs mati | Roast Battle Ethiopia(Season 2 Part 1 ) Dani vs Mati

የ PlayStation ዋጋ እየቀነሰ ነው!.....  DONT MISS OUT | Abyssinia Gamer

የ PlayStation ዋጋ እየቀነሰ ነው!..... DONT MISS OUT | Abyssinia Gamer

እንደተገፋ ፣ እንደተከፋ ፣ እንዳወዛገበ ፣ ከአውሮፓ የተለየው ማሪዮ ባሎቶሊ ! Fikir Yilkal Tribune Sport

እንደተገፋ ፣ እንደተከፋ ፣ እንዳወዛገበ ፣ ከአውሮፓ የተለየው ማሪዮ ባሎቶሊ ! Fikir Yilkal Tribune Sport

 በ 6 ወር  ብቻ ህይወቱ ተቀየረ!

በ 6 ወር ብቻ ህይወቱ ተቀየረ!

ባህሪያቸው እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ህጻናት የሚታሰሩበት አደገኛ እስርቤት | የፊልም ታሪክ ባጭሩ

ባህሪያቸው እጅግ አስቸጋሪ የሆኑ ህጻናት የሚታሰሩበት አደገኛ እስርቤት | የፊልም ታሪክ ባጭሩ

GTA 6 Delay የተደረገበት ምክንያት

GTA 6 Delay የተደረገበት ምክንያት

Abyssinia Gamer የከፈተውን The Gamers Den Visit አደረግኩኝ

Abyssinia Gamer የከፈተውን The Gamers Den Visit አደረግኩኝ

ለከፈለው መስዋዕት ክፉ ምላሽ ጠበቀው   Spider-Man ክፍል ሁለት

ለከፈለው መስዋዕት ክፉ ምላሽ ጠበቀው Spider-Man ክፍል ሁለት

የነ አበቃል የምንጊዜም አዝናኝ ስብስቦች | Ethiopian Tiktok Video Compilation | Ethiopian Funny Videos | Part #1

የነ አበቃል የምንጊዜም አዝናኝ ስብስቦች | Ethiopian Tiktok Video Compilation | Ethiopian Funny Videos | Part #1

ሁሉም PlayStation ዋጋ In Ethiopia | Ps3 Ps4 Ps5 And Games ዋጋ ያስደነግታል ኢትዮጵያ ውስጥ  | Abyssinia Gamer

ሁሉም PlayStation ዋጋ In Ethiopia | Ps3 Ps4 Ps5 And Games ዋጋ ያስደነግታል ኢትዮጵያ ውስጥ | Abyssinia Gamer

በዩቱብ ብዙ ገንዘብ መስራት | How to GET viral on YouTube | Etubers

በዩቱብ ብዙ ገንዘብ መስራት | How to GET viral on YouTube | Etubers

የተከበረ የቀድሞ ወታደር መሆኑን ሳያዉቁ ድንበሩን አለፉ...| የፊልም ታሪክ ባጭሩ

የተከበረ የቀድሞ ወታደር መሆኑን ሳያዉቁ ድንበሩን አለፉ...| የፊልም ታሪክ ባጭሩ

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com