ጥንቆላ: ማጠቃለያ | ክፍል 24 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
Автор: Prophet Binyam Mathewos
Загружено: 2026-01-05
Просмотров: 135
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ከቤተሰብ አንስቶ እስከ ሀገር ድረስ ስላሉ የተለያዩ አይነት የጥንቆላ አሰራሮች እና ከነዚያ ደግሞ ነፃ የሚወጣበትን መንገድ አንስቶ አስተምሯል።
ቪዲዮውን ይሄንን የYouTube link [ • ጥንቆላ: ማጠቃለያ | ክፍል 24 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ ] ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ። ተባረኩበት።
በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦
በቤተክርስቲያን ውስጥ በብሄር በጎሳ መቧደን ለእግዚአብሔር ጠላት መሆን ነው።
ከባህል ጋር መተባበር ጥንቆላን መለማመድ ነው።
ቤተክርስቲያን ከባህላዊ ልምምድ ጋር በተያያዘ አቋም ሊኖራት እና ትውልዷን ልትጠብቅ ይገባል።
ቤተክርስቲያን በባህል ስም ሰዎች እንዲታሰሩ ምክንያት መሆን የለባትም።
የአባቶችን እርግማን ፈርቶ ባህልን መከተል ስህተት ነው።
ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ።
🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ!
📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ
Telegram: @ProphetBinyamMathewos
YouTube: @prophetbinyammathewos
ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦
📞 +251987667454
📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo
📧 Email: binyammathewosministries@gmail.com
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: