የተስፋ ኃይል በክርስቲያናዊ ሕይወት | ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቁ! | Aba gebrekidan
Автор: YeQalu Birhan-የቃሉ ብርሃን
Загружено: 2025-12-19
Просмотров: 101
ተስፋ! በተስፋ ደስ ይበላችሁ! አንድን ክርስቲያን ክርስቲያን የሚያደርገው ተስፋው ነው። አንድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሊይዘው የሚገባው ነገር ተስፋ ነው! ተስፋ ያለው ሰው ጸሎት አያቋርጥም። ተስፋ ምንድነው? ተስፋ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው! እምነት, ተስፋ እና ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ። ሁሉም ተስፋ ይቆርጣል ስለ ተስፋ ያለን አመለካከት መስተካከል አለበት። ተስፋ አትቁረጡ! በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን እጅግ ድንቅ ትምህርት ስለ ተስፋ። በዚህ መልእክት የማይናወጥ እምነት እና መነሳሳትን ያግኙ።
አባገብረኪዳን
በችግር ጊዜ መጽናናት፣ በእምነት ማደግና በእግዚአብሔር ቃል መቀራረብ ይፈልጋሉ? ይህ ቻናል ለእርስዎ ነው!
🙏 ተመዝገቡ፣ ላይክ ያድርጉና ያጋሩ! ✝️
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ኦርቶዶክስ_ስብከት #ተዋሕዶ #EOTC #AbaGebrekidan #OrthodoxMezmur
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: