Ethiopia | አዲሱ የመኪና መሸጫ ዋጋ!
Автор: Eyoha Media
Загружено: 2019-11-16
Просмотров: 219499
ዋጋ የሚሰጥህን ንብረት ለይተህ እወቅ
ዋጋ በሚጨምር ንብረት (Asset) እና ዋጋ በሚቀንስ ንብረት (Liability) መካከል መለየት በኢንቨስትመንት ሂደት ውስጥ ትልቅ ስፍራ አለው፡፡ ለምሳሌ፣ የገንዘብ ሁኔታዬ የጠበበ ሆኖ፣ ከጥቂት ጊዜ በኋላ መልሼ ልሸጠው ስፈልግ ገዢ ላገኝለት የማልችለውን የአምስት መቶ ሺህ ብር መኪና ብገዛ ይህ መኪና ጊዜያዊ ምቾት ከመስጠትና ወጪን ከማስወጣት ያለፈ ምንም ጥቅም ላይሰጠኝ ይችላል፡፡ ይህ ንብረት ዋጋ-ቀናሽ ንብረት (Liability) ይባላል፡፡ ያንኑ ገንዘብ ግን አንድ ቤት ላይ ባውለውና ያንን ቤት በወር አስር ሺህ ብር ባከራየው፣ ይህ ንብረት ዋጋ ያለው ወይም ዋጋ የሚጨምር ንብረት (Asset) ይባላል፡፡ የመጀመሪያው እርምጃ ገንዘቤ ዋጋ እየቀነሰ እንዲሄድ ሲያደርገው፣ ሁለተኛው እርምጃ ግን ገንዘቤ እየጨመረ እንዲሄድ የሚያደርግ እርምጃ ነው፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: