Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሶዞ አኮስቲክ ባንድ - ገናና || SOZO Acoustic Band - Genana

Автор: Senfam Music

Загружено: 2021-04-30

Просмотров: 705029

Описание:

Lyrics:

ገናና
ለግርማው ያልሰገደለት ማነው ባለው ሞገሥ ተደንቆ
የሱን ዝና ያልሰማ ተማርኮ
አቤት ያለው ጸጋ ብዛቱ ከሺ ቃላት አለፈ
ጉልበት ሁሉ በፊቱ ሰገደ፡፡

ጌታዬ ማነው አንተን ሚመስለው
ያ ኃይልህ ዛሬም ዘላለም ብርቱ ነው
እኔን እጅግ ደንቆኛል ክብርና ጥበብህ
ግርማና ሞገሥህ
አጣሁኝ ሚመስልህ፡፡

ኃያል ነህ ከኃያላን ሁሉ በላይ
ታላቅ ነህ በምድር ሆነ በሰማይ
አምሳያ የታጣልህ ነህና ብቸኛ
ፊተኛ ኃለኛ
ብርቱ ነህ ኃይለኛ፡፡

ግርማህ ልዩ ነው ሁሉን ይገዛል
ጉልበተኞችን ያንበረክካል
ነጋሪት ቀርቶ ምንም ቢጎሰም
ሁሉን ድል ነሥቷል ሕያው ያንተ ስም፡፡

ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*

ብርቱ ነህ ኃያል ገዢ የሆንክ እጅጉን ልዩ ነህጌታ
በምድር ቢሆን በሰማይ የለም አንተን የሚረታ

ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*

ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡

ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡

ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ
በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2*

ኃያል ነው ስሙ
ገዢ ነው ስሙ
ብርቱ ነው ስሙ
አዳኝ ነው ስሙ፡፡

ሶዞ አኮስቲክ ባንድ -  ገናና || SOZO Acoustic Band - Genana

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ሶዞ አኮስቲክ ባንድ - ማደሪያ || SOZO Acoustic Band - Maderiyah (Official Music Video)

ሶዞ አኮስቲክ ባንድ - ማደሪያ || SOZO Acoustic Band - Maderiyah (Official Music Video)

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Ewedesehalehu" Original song by Endale W/Giorgis

የህወሓት ጦር እንቅስቃሴ ተጋለጠ፥ የኤርትራ አቋም እና የአብይ ካድሬዎች ውስጣዊ ስምምነት!

የህወሓት ጦር እንቅስቃሴ ተጋለጠ፥ የኤርትራ አቋም እና የአብይ ካድሬዎች ውስጣዊ ስምምነት!

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi  // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi // LIVE WORSHIP ECRC 2025

በእምባ የሚደመጡ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur  #protestantsong  #amharicworship

በእምባ የሚደመጡ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur #protestantsong #amharicworship

የማላገባበት ምክንያት! ዶ/ር ፌቨን ከሃረር እስከ ቻይና ድንቅ ቤት እና ህይወት! | Dr Fevi #marakiweg  #lifestyle

የማላገባበት ምክንያት! ዶ/ር ፌቨን ከሃረር እስከ ቻይና ድንቅ ቤት እና ህይወት! | Dr Fevi #marakiweg #lifestyle

ኢየሱስ / በፀሎት ጊዜ የሚሰሙ /ረጋ ያሉ መዝሙሮች /ፕሮቴስታንት መዝሙር / worship

ኢየሱስ / በፀሎት ጊዜ የሚሰሙ /ረጋ ያሉ መዝሙሮች /ፕሮቴስታንት መዝሙር / worship

Бог сказал мне запасти только 7 продуктов — всё остальное будет бесполезно [ОСС]

Бог сказал мне запасти только 7 продуктов — всё остальное будет бесполезно [ОСС]

የመልካም መጀመሪያ Yemelkam Mejemeria | ሲከፋኝ የማዋይህ | sikefagn Yemawayeh | pastor Tekeste Getnet

የመልካም መጀመሪያ Yemelkam Mejemeria | ሲከፋኝ የማዋይህ | sikefagn Yemawayeh | pastor Tekeste Getnet

Genana - Covenant Children Choir| Ethiopian Evangelical Church of Atlanta

Genana - Covenant Children Choir| Ethiopian Evangelical Church of Atlanta

ABDII (HOPE) - Fenan Befikadu, Dawit Getachew & Meron Alemu (Official Music Video)

ABDII (HOPE) - Fenan Befikadu, Dawit Getachew & Meron Alemu (Official Music Video)

ትላንት ከትላንትም በስቲያ | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Tilant Ketilantim Bestiya |Live Worship

ትላንት ከትላንትም በስቲያ | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Tilant Ketilantim Bestiya |Live Worship

Kingdom Sound Live Worship Songs - 2025

Kingdom Sound Live Worship Songs - 2025

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic

ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic

በመሰንቆ Harar Amanuel Choir

በመሰንቆ Harar Amanuel Choir

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Samuel Zergaw @ Kingdom Sound Worship Night 2025

Samuel Zergaw @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Weletaw Beza" Original song by Dagmawi Tilahun

ስላንተማ | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C | 5th Anniversary #2025

ስላንተማ | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C | 5th Anniversary #2025

ድንቅ አምልኮ፤ ውለታው - ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Wuletaw - Singer Sidrak Mekonnen with CM Band

ድንቅ አምልኮ፤ ውለታው - ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Wuletaw - Singer Sidrak Mekonnen with CM Band

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]