በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ።
Автор: Injibara Communication
Загружено: 2025-11-17
Просмотров: 24
በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ።
እንጅባራ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (እንጅባራ ኮሙኒኬሽን)
የእንጅባራ ከተማ በተያዘው የትምህርት ዘመን ከ9 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: