Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አርቲስት አዳነ አርገቦ ያለቤትን ሁኔታ የሚዳስስ ቪዲዮ/ Health-related information on Gamo singer Adane Argebo.

Автор: Habte Mengistu-Gamo Tv

Загружено: 2022-10-18

Просмотров: 1297

Описание:

አርቲስት አዳነ አርገቦ ያለቤትን ሁኔታ የሚዳስስ ቪዲዮ/ Health-related information on Gamo singer Adane Argebo. He is seriously ill and needs assistance from everyone.
ይድረስ ለአዳነ አርገቦ አድናቂዎች እና ወዳጆች:

አዳነ አርገቦ ከወጣትነት እስከ ጎልማሳነት በጋሞ እና አከባቢው ህዝብ ዘንድ በድምጻዊነት፣ በተወዛዋዥነተ፣ ባህላዊ እና ዘመናዊ ሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጫወት የአከባቢውን ባህል ለማስተዋወቅ የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረከተ፤እንዲሁም ለሠላም ካለው መሻት በአከባቢው ከ20 ዓመት በላይ ፖሊስ አባል በመሆን ያገለገለ ብርቱ እና ጀግና ሰው ነበር፡፡

ይሁን እንጅ ባለ ብዙ ሙያ ባለቤት አርቲስት አዳነ አርገቦ በአሁኑ ሰዓት በነርቪ በሽታ ምክንያት ታሞ አልጋ ላይ ከወደቀ 4 ዓመት በላይ ሆኖታል፡፡

ይህን የሀገር ባለውለታ ለመደገፍ ሁላችንም የቻልነውን ድጋፍ እንድናበረክት ባለቤቱ ወ/ሮ ከበቡሽ በቀለ ሻንገሌ የእኛን እገዛ በእጅጉ ትፈልጋለች፡፡

ከዚህ ጽሁፍ ጋር በተያያዘው ሊንክ የአዳነ አርገቦ እስካሁን አየር ላይ ያልተለቀቀ በክራር የታገዘ ሙዚቃ እንደ መግቢያ በመጠቀም አሁናዊ የጤና ሁኔታ በተመለከተ የተሠራ ቨዲዮ አቀርበናል፡፡

ቪዲዮውን በመመልከት የአቅምዎን ያክል በባለቤቱ ወ/ሮ ከበቡሽ በቀለ ሻንገሌ
• በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ ህሳብ ቁጥር Account No. 1000030449022
• አቢሲኒያ ባንክ በተከፈተ ህሳብ ቁጥር Account No. = 96968687

ላይ የቻላችሁን እንድታደርጉ እያለች ባለቤቱ ወ/ሮ ከበቡሽ በቀለ ሻንገሌ በፈጣሪ ስም ትጠይቃለች፡፡

Subscribe, Like, Comment and Share Habte Mengistu Gamo Tv Youtube Channel.

አርቲስት አዳነ አርገቦ ያለቤትን ሁኔታ የሚዳስስ ቪዲዮ/ Health-related information on Gamo singer Adane Argebo.

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🪀ሱዑድያ ወፍሪ ናብ ወደብ ዓሰብ//ኤርትራ ዘሐጉስ ዜና//ኣሜሪካ እገዳ ንኢትዮጵያ//@himbolmedia1

🪀ሱዑድያ ወፍሪ ናብ ወደብ ዓሰብ//ኤርትራ ዘሐጉስ ዜና//ኣሜሪካ እገዳ ንኢትዮጵያ//@himbolmedia1

ተውልኝ ሙሉ ፊልም Tewelegn Ethiopian film 2019

ተውልኝ ሙሉ ፊልም Tewelegn Ethiopian film 2019

ድንጉዛ I ጋሞኛ ሙዚቃ | Gamo Music | Scenic Road from  Arbaminch Referral Hospital to Dunguza Square.

ድንጉዛ I ጋሞኛ ሙዚቃ | Gamo Music | Scenic Road from Arbaminch Referral Hospital to Dunguza Square.

አዳነ ተካ - አቢሲኒያ

አዳነ ተካ - አቢሲኒያ

DORZE people, Ethiopia Omo Valley Tribes

DORZE people, Ethiopia Omo Valley Tribes

ሶፎኒያስ በፖሊስ እነታደነ ነዉ።የእናት መከራዋ ❗️ ይዛው ፀበል ገባች።/#sofonyas wassihun/#Frezer Fikadu

ሶፎኒያስ በፖሊስ እነታደነ ነዉ።የእናት መከራዋ ❗️ ይዛው ፀበል ገባች።/#sofonyas wassihun/#Frezer Fikadu

ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም የእንስሳት ዘርፉን  ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአዋበል ወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ፅ/ቤት ገለፀ

ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም የእንስሳት ዘርፉን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአዋበል ወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ፅ/ቤት ገለፀ

Kebede Lema Gamo Music Collection/ ከበደ ለማ ጋሞኛ ሙዚቃ ስብስብ

Kebede Lema Gamo Music Collection/ ከበደ ለማ ጋሞኛ ሙዚቃ ስብስብ

Seifu on EBS:

Seifu on EBS: "የአዝማሪ ልጅ ነኝ ማለቱ አያሳፍረኝም" ቬሮኒካ አዳነ ተካ

ከአዲስ አበባ ጅጅጋ በአየር ጉዞ ከመነሻ አስከ መድረሻ የተቀረፀ ቪዲዮ/Addis to Jigiga Air flight documentary start to end

ከአዲስ አበባ ጅጅጋ በአየር ጉዞ ከመነሻ አስከ መድረሻ የተቀረፀ ቪዲዮ/Addis to Jigiga Air flight documentary start to end

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Ethiopia : Abile Chedo classic song//አብሌ ጨዶ  //ማስቃላ ሹሐዴ ሐያሾ /Maskala shuhadde hayasho//

Ethiopia : Abile Chedo classic song//አብሌ ጨዶ //ማስቃላ ሹሐዴ ሐያሾ /Maskala shuhadde hayasho//

ኣስደንጋጭ ዜና ጀነራሎቹ

ኣስደንጋጭ ዜና ጀነራሎቹ

የየም የለቅሶ እና ሙሾ ሥርዓት 😭😭😭

የየም የለቅሶ እና ሙሾ ሥርዓት 😭😭😭

Ethiopia:ይህ ሁሉ የተፈጥሮ ፀጋ እያለን እንዴት መልማት አቃተን? /አቶ ጰጥሮስ ሰኞ -በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዲግሪ ተማሪ/

Ethiopia:ይህ ሁሉ የተፈጥሮ ፀጋ እያለን እንዴት መልማት አቃተን? /አቶ ጰጥሮስ ሰኞ -በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዲግሪ ተማሪ/

ኣርሰናል መሪሕነታ ኣደልዲላ ግን ብዉዕለት ዎልቭስያ፡ ቸልሲ ናብ መንገዲ ዓወት፡ ሳላሕ ክብረወሰን ፕሪምየርሊግ ሰይሩ፡

ኣርሰናል መሪሕነታ ኣደልዲላ ግን ብዉዕለት ዎልቭስያ፡ ቸልሲ ናብ መንገዲ ዓወት፡ ሳላሕ ክብረወሰን ፕሪምየርሊግ ሰይሩ፡

Tariku Ganksi - ft Jeli Gamo - Saro Gamo - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Tariku Ganksi - ft Jeli Gamo - Saro Gamo - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

🇺🇿🇰🇿🇹🇯СЕНСАЦИОННЫЕ ОТКРЫТИЯ АРХЕОЛОГА. Фархад Максудов о древних цивилизациях Центральной Азии

🇺🇿🇰🇿🇹🇯СЕНСАЦИОННЫЕ ОТКРЫТИЯ АРХЕОЛОГА. Фархад Максудов о древних цивилизациях Центральной Азии

«Талбан»   (03.12.25)

«Талбан» (03.12.25)

Ethiopia: አርቲስት አብሌ ጨዶ_gammo@Abile Cheddo@ ‘ዎርዶይ ሀኮ’ /Worddoy Hakko/

Ethiopia: አርቲስት አብሌ ጨዶ_gammo@Abile Cheddo@ ‘ዎርዶይ ሀኮ’ /Worddoy Hakko/

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]