የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናውን ግቢ ላስጎብኛቹ | Hawassa University Tour Vlog
Автор: Sisalem
Загружено: 2024-10-16
Просмотров: 4935
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው ከአዲስአበባ በ274 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ውቢቷ የሐዋሳ ከተማ ላይ ነው። ይህ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ ዉስጥ ከሚገኙ የመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርስቲዎች መካከል ይመደባል ። የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናውን ካምፓስ ጨምሮ በስሩ 7 ካምፓሶች ይገኛሉ ።በዛሬው ቪዲዮው አዲስ ለምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ዋናውን ግቢ አስጎበኛቹዋለሁ።
Hawassa University is located in the beautiful city of Hawassa, 274 km from Addis Ababa. This university is one of the first-generation universities in Ethiopia. Hawassa University has 7 campuses, including the main campus. In today's video, I will give a tour of the main campus for fresh students.
#ethiopia #hawassa #hawassa university
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: