ሀብቴ እና ስንቴ በሙዚቃ አደከሙን | መሰንቆ | ልዩ የመስቀልን በዓል ፕሮግራም | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Автор: Abbay TV Entertainment
Загружено: 2025-09-28
Просмотров: 34963
እንኳን ለደመራና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የብርሃን፣ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
🌼 መልካም በዓል! 🌼
#AbbayTV #Demera #መስቀል_በዓል #ዓባይ_ቲቪ #Meskel #EthiopianHoliday #HappyMeskel
#መሰንቆ
የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
#mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs
Abbay TV – Ethiopia’s Best.
#abbaytv #mesenko #ethiopianmusic #amharicmusic #90smusic #ethiopianartists
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: