Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

"ህወሓት ኤርትራ "ሰንአፈ" ውስጥ ቢሮ ከፍቶ እየተንሳቀሰ ነው" | "የተሃድሶ ብር ለወጣቱ ሳይሆን ለመሳሪያ ግዢ ነው የሚውለው!" አቶ ክብሮም በርሄ

Автор: Ahadu News & Politics

Загружено: 2025-10-18

Просмотров: 24098

Описание:

በዚህ ልዩ ቃለ ምልልስ፦

በትግራይ ክልል ሰላም እና መረጋጋት ይመጣ ዘንድ የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት ከተፈረመ በሗላ ሁለተኛው የጊዜያዊ አስተዳደር ተሹሞ፤ በሌ/ ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር አሁን በሥራ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።

ይህን ተከትሎ እስካሁን በተለይም ከሰሞኑ በክልሉ እየተከሰቱ ያሉ የፖለቲካ ውጥረቶች፣ የሕዝብ፣ የተፈናቃዮች እና የታጣቂ ሃይሎች የመብት ጥያቄዎች እንዴት ይታያሉ? ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ ላይ የትግራይ ሠራዊት አባላት መንገድ በመዝጋት ያሰሙት ጥያቄስ አንደምታው ምንድን ነው? በማለት ከባይቶና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ክብሮም በርሄ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል።

በተጨማሪም የሌ/ ጀነራል ታደሰ ወረደ አስተዳደር የሕዝቡን ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም፣ ተፈናቃዮችንም ወደቦታቸው አልመለሰም፣ ቀደም ብለው 'አልተሰሩም' የተባሉ ሥራዎችን ሲያርምና ምላሽ ሲሰጥ አልታየም በሚል የሚነሱ ወቀሳዎችንስ ባይቶና እንዴት ይመለከታቸዋል? ስንል ጠይቀናል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጻፈው ደብዳቤ የኤርትራ መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) "ፅምዶ" በሚባል ጥምረት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለመክፈት እየሰሩ ነው ሲል ከሷል። ኤርትራ እና ህወሓት ደግሞ "ጦርነት ለማወጅ በጥምረት እየሰሩ ነው" የሚለውን ክስ አስተባብለዋል። ይህም ጉዳይ በትግራይ ክልል እና በትግራይ ፖለቲካ ዙሪያ የሚነሳ ወቅታዊ ጉዳይ ሆኗል። በዚህ እና በሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች ላይ በስፋት ተወያይተናል

በአጠቃላይ በክልሉ ያለው አሁናዊ ሁኔታ ምን ይመስላል?፣ የህወሓት እና የኤርትራ መንግሥት ጥምረትስ መጨረሻው ምንድን ነው? እንዲሁም፤ እንዴት የክልሉን ችግሮችን መፍታት ይቻላል? በማለት ከአቶ አክብሮም በርሄ ጋር ተወያይተናል።

ቆይታችንን እንድትከታለሉ በአክብሮት ጋበዝናችሁ!

ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን አድርሱን!

#kbromBerhe #BaytonaParty #Ethiopia #Tigray #ኢትዮጵያ #ትግራይ #እርቅ #ሰላም #የኢትዮጵያፖለቲካ #የትግራይአቅጣጫ #ፕሪቶሪያ #ኤርትራ #ስምረት #ጌታቸውረዳ #ደብረጽዮንገ/ማርያም #ታደሰወረደ #ስብሃትነጋ #TigrayConflict #TigrayPeace #PretoriaAgreement #LtGenTadesseWerede #TPLF #Eritrea #EthiopiaPolitics #HornOfAfrica #EthiopiaNews #AddisAbaba #Mekelle #TigrayRegion #PeaceInEthiopia #EthiopianPolitics #TigrayUpdate #PeaceAndSecurity #PoliticalTalk #ExclusiveInterview #HumanRights #RefugeeCrisis #DisplacedPeople #RegionalStability #ConflictResolution #WarAndPeace #EthiopianMedia #EthiopianJournalism #EthiopiaToday #EastAfrica #EthiopiaToday #EastAfricaPolitics #HornOfAfrica #EthiopiaDiplomacy #PoliticalInsight #MediaInterview #EthiopiaUpdate #BreakingNewsEthiopia #EthiopianGovernment #EthiopiaElections #PoliticalAnalysis #EthiopianMedia #CurrentAffairs #abiyahmed #NewsThatMatters #InsightfulTalks #ethiopia #StayTuned #OneOnOne #WatchNow #አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ #newsupdate #politicsnews #dailynews #viraltoday #viralreels #viralvideo #AhaduDigital #Interview #ExclusiveInterview #አሐዱ

"ህወሓት ኤርትራ "ሰንአፈ" ውስጥ ቢሮ ከፍቶ እየተንሳቀሰ ነው" | "የተሃድሶ ብር ለወጣቱ ሳይሆን ለመሳሪያ ግዢ ነው የሚውለው!" አቶ ክብሮም በርሄ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

array(0) { }

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]