የ በገና ቅኝት እንዲሁ የ በገና አካላት (begena akalat ena ye begena kignet)
Автор: ገብርሔር /Hanamariam
Загружено: 2020-09-01
Просмотров: 5082
በገና በገነ ከሚለዉ የግዕዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም በገነ፡ደረደረ ይሆናል፡፡
በገና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ንዋየ ቅድሳት ሲሆን ለማመስገኛ እንጠቀምበታለን፡
ትውልድ እንዲያውቀው የበኩላችንን እንወጣ!!!
‹‹‹ወስብሐት ለእግዚአብሔር›››
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: