Logic and critical thinking chapter 5 informal fallacies |📚Fallacies of Weak Induction full በአማርኛ
Автор: Aplus Ethiopia
Загружено: 2025-02-01
Просмотров: 30960
📚Fallacies of Weak Induction
📚 በባለፈው ትምህርታችን ስለ fallacies of relevance ተምረናል
📚 Fallacies of weak induction ላይ ግን ልክ እንደ fallacies of
relevance ማስረጃዎቹ ለድምዳሜው irrelevant ሁነው አይደለም።
📚 The fallacies of weak induction occur not because the
premises are logically irrelevant to the conclusion, as is the case
with the eight fallacies of relevance, but because the connection
between premises and conclusion is not strong enough to
support the
conclusion.
📚 In fallacies of weak induction, The premises of the argument
may be relevant but not sufficient to establish a conclusion.
📚 This types of fallacies usually appears in inductive
arguments.
🎯 Fallacies of weak induction ብዙውን ጊዜ inductive argument
ላይ የሚፈፀሙ ህፀፅ ናቸው።
📌 Types of Fallacies of weak induction. በስድስት ይከፈላሉ👇
🌸 Appeal to unqualified authority
🌸 Appeal to ignorance
🌸 Hasty Generalization Fallacy
🌸 False Cause Fallacy
🌸 Slippery Slope Fallacy
🌸 Weak Analogy
😎 እያንዳንዳቸውን እንመልከት።
🌹 1. Appeal to Unqualified Authority
[Argumentum Ad Verecandium]
🗣 📚 Appeal to unqualified authority is committed when the cited
authority or witness is not trustworthy.
፥ ሌላ ሰው የሱን ሀሳብ እንደ ማስረጃ ተጠቅሞ ስለ
ህክምና ድምዳሜ ሲጠጥ የሚፈፀም fallacy ነው።
👉 እንዲሁም ደግሞ አንድ ሰው ስለ አንድ ነገር ሆን ብሎ የተዛባ መረጃ
ቢሰጥ(misinformation or motive to lie) ፥ ሌላ ሰው የዛን ሰው ሀሳብ
ተቀብሎ እንደ ማስረጃ ተጠቅሞ ስለዛ ነገር ድምዳሜ ሲሰጥ Appeal to
unqualified authority ይፈፀማል ማለት ነው።#logic
🌹2. Appeal to Ignorance
[Argumentum ad ignorantiam]
📚 This Fallacy is committed when one's conclusion is
supported by one's own ignorance, lack of evidence or lack of
tangible information or knowledge.
📌Arguing that something is True Because no one has proved to
be false. ( ማንም ሰው አንድን ነገር ሀሰት እንደሆነ ስላላረጋገጠ እውነት ነው ማለት)
📌Arguing that something is false Because no one Has not
proved it to be True. (ማንም ሰው አንድን ነገር እውነት እንደሆነ ስላላረጋገጠ
ውሽት ነው)
👉 የአንድ ነገር አለመኖር በማንም ስላልተረጋገጠ ፤ ያ ነገር አለ ተብሎ ድምዳሜ
ሲሰጥ Appeal to ignorance ይፈፀማል።#
🌹3. Hasty Generalization(Converse Accident)
🗣Hasty Generalization ሌላ ስሙ Converse Accident ነው። ያዙት ፈተና
ላይ Hasty generalization ብለው ላይሰጧችሁ ይችላሉ። Converse
Accident ብለው ሊሰጧችሁ ይችላሉ።
ካስታወሳችሁ chapter 2 ላይ forms of inductive argument ስንማር ፤
inductive generalization ተምረናል። ይህ argument weak induction
የተባለ fallacy ይፈፅማል። እስኪ እንየው።
📚 Hasty Generalization fallacy is just the opposite of Accident
fallacy.
📚 Hasty Generalization Fallacy is commited when drawing a
conclusion or reaching a certain point of generalization from too
small evidences. ☹ በቅድሚያ ሁለት ነገሮችን እንረዳ።
የተመረጡ አካላት sample ይባላሉ።
🤔 ታዲያ Hasty Generalization Fallacy የሚፈፀመው ከ ቡድኑ ወይም
ከስብስቡ መካከል ለናሙና የተመረጡ አካላትን እንደማስረጃ በመጠቀም ስለ
ቡድኑ ድምዳሜ ሲሰጥ ፣ እንደ ማስረጃ የተጠቀምናቸው ናሙናዎች ቡድኑን
በበቂ ሁኔታ ወካይ ካልሆኑ የሚፈፀም ህፀፅ ነው።
🌹4. False Cause Fallacy
📚 Is Committed when someone infering causal explanations
from premises that do not provide sufficient evidence to it.
📚 "False Cause" ስሙ ራሱ ይመራችሗል። False Cause የስህተት
መንስኤን መረጃ ስናደርግ የሚፈጠር Fallacy ነው። ማለትም ለአንድ ነገር በቂ ና
ትክክለኛ ማስረጃ ማቅረብ ሳንፈልግ ወይም ሳንችል ስንቀር ፤ ስለዛ ነገር ድምዳሜ
ሀሳብ የውሸት ማስረጃ(false cause) በማቅረብ የሚፈጠር ህፀፅ ነው።
False cause fallacy በሶስት ይከፈላሉ👇
🎯 Post hoc ergo propter hoc fallacy.
🎯 Non causa pro causa fallacy.
🎯 Oversimplified cause fallacy. ሶስቱንም እንመልከት።
🌸 Post hoc ergo propter hoc fallacy.
📚 This fallacy is committed when we arrive at a certain
conclusion by claiming that one thing is the cause of another
thing Because it preceds by the time.
📚 Post hoc ergo propter hoc fallacy የሚፈጸመው አንድ ነገር ለሌላው
ነገር መንስኤ ነው ብለን የተወሰነ መደምደሚያ ላይ ስንደርስ ነው ምክንያቱም
በጊዜው ይቀድማል።
ለምሳሌ፣ "ፈተና ልትፈተኑ ወደ ክላስ እየሄዳችሁ የሞተ ጥቁር ዶሮ 🧟መንገድ ላይ
አያችሁ ከዚያ ያንን ፈተና 3/10 ብታመጡ ያ ዶሮ ነው እንዲ ያረገኝ ስትሉ😁"
ይህ post hoc...ነው። የ ሞተ ጥቁር ዶሮ ማግኘት ከመፈተናችሁ በፊት ነው
ያገኛችሁት፤ በጊዜ ይቀድማል ስለዚህ ፈተና አለመስራታችሁን በዶሮ ማሳበብ ፤
የሞተ ጥቁር ዶሮ ስላጋጠመኝ ነው😂😂።
🌸 Non causa pro causa fallacy
🔖Not the cause for the cause ማለት ነው።
🌸 Oversimplified Cause
📚 occurs when a multitude of causes is responsible for a
certain effect but the arguer selects just one of these causes
and represents it as if it were the sole cause.
Oversimplified Fallacy የሚፈፀመው አንድ ነገር ለመከሰቱ ለመፈጠሩ
ብዙ በርካታ ምክንያቶች እያሉት አንዱን ብቻ ተጠያቂ ተወቃሽ(ምክንያት)
በማድረግ ወይም አንዱን ብቻ ተሞጋሽ ተወዳሽ(ምክንያት) በማድረግ።
🌹 6. Slippery Slope Fallacy
📚 occurs when the conclusion of an argument rests upon an
alleged chain reaction and there is not sufficient reason to think
that the chain reaction will actually take place.
🎯 ለተከሰቱት ሁኔታዎች ሁሉ ወይም መጨረሻ ላይ ለደረሰው ከባድ ችግር
የመጀመሪያውን ምክንያት ተጠያቂ ማድረግ።
🌹 6. Weak Analogy
📚 As we saw in Chapter 2, an
argument from analogy is an argument in which the conclusion
depends on the existence of an analogy, or similarity, between
two things or situations.
📚 The fallacy of weak analogy is committed when the analogy
is not strong enough to support the
conclusion that is drawn.
ማለትም👇
📚 ሁለት አካላት በሆኑ ነገሮች ቢመሳሰሉ እና ይህን መመሳሰላቸውን እንደ
ማስረጃ በመጠቀም በሌላም ነገር ይመሳሰላሉ ብሎ ድምዳሜ ሲሰጥ weak
analogy fallacy ይፈፀማል ማለት ነው።
🥲 የዛሬው ትምህርት ይህን ይመስላል። ስናጠቃለው fallacies of weak
induction በብዛት(usually) የሚከሰተው inductive argument ላይ ነው።
በቀጣይ fallacies of presumption እንማራለን።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: