#የሽፎን
Автор: Ayneta አይነታ
Загружено: 2024-03-01
Просмотров: 7329
የሽፎን ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ Chiffon Dress Price in Addis Ababa | Ethiopia
አሰላሙ አለይኩም ውድ እና የተከበራችሁ የአይነታ ሚዲያ ተመልካቾች ዛሬ ስለ ሽፎን አስፈላጊ የሚበሉትን ጥያቄዎች በመጠየቅ የገበያው ሁኔታ ምን እንደ ሚመስል እና በስንት እንደ ሚገኝ እንዲሁም ደረጃው እና ጥራቱ በምን ሁኔታ እንደለ እናስቃኛቿለን። ይህን መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉ እንጠይቃለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ከግዢ እና ሽያጭ የተገናኙ እንዲሁም ሌሎችንም አይነት መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
የምትፈልጉትን ሽፎን ለመግዛት ወይም ለማዘዝ በእነዚህ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ
0922500192
0911647897
SB 28A
#ሽፎን
#ethiopia #ዋጋ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: