Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Apostolic songs of Ethiopia/እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa Mass choir Worship Song in 2025

Автор: Nahom Terefe

Загружено: 2025-01-06

Просмотров: 35031

Описание:

#apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #christiansong #apostolicsongs #mezmure
እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa Mass choir Worship Song 2025
በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሕብረት መዘምራ

ወደ ጥልቁ ፈቀቅ ወደ አለህበት
ክብር መገኘትህን ወደ ምናይበት
መላቀቅ ካለብን ሁሉ ተላቀን
አንተን እራስህን ፊትለፊት እስክናይ

አንለቅህም ኢየሱስ አንለቅህም በቃ
በመንፈስ ተለውጠን እስክንሆን የክብር እቃ

እንደወርቅ የሚያነጥር ያ የከበረ እሳትህ
በላያችን ላይ ወርዶ ያኑረን ለመሻትህ/ለፈቃድህ

ሐዋርያትን ለሥራህ የለየው ያ መንፈስህ
ወንጌል ከዳር እስከዳር ያደረገ እንዲደርስ
በነገስታት ፊት ቆመው ስለአንተ ያናገረ
ድፍረት ሳይሆን መንፈስህ ነው ፍራቻን የሰበረ
ይምጣ ይምጣ ያ መንፈስህ አለ በእኛ ማይሰራ
አቅም ብርታት ይሁነን እንዲሰራ ያንተ ስራ

ለሚጠባበቀው ፍጥረት ያንተን ልጆች መገለጥ
ከጨለማው ለመናጠቅ ሊጠፋ ያለውን ፍጥረት
በበዓለ ሃምሳ ቀን ወርዶ የለወጠው ሐዋርያትን
ያንን መንፈስ እስትልክ ለመታደግ ፍጥረታትን

አለብን ገና ክርክር ብቻችንን ማንወጣው
ከፈርኦን መንፈስ ነጥቀን ፍጥረትን ምናስመልጠው
በሥጋችን አፈ ትብ ነን ቃላችን የማይሰማው
የእሳት ጉጠትህ ይምጣና አፋችንን ይዳስሰው

This Is Official Apostolic Church Amen MultiMedia YouTube and Telegram Channel Subscribe Now
   / @amenapostolicmedia  
t.me/AmenApostolicMedia

   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 2] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 3] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 4] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 5] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 6] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 7] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 8] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 9] - ...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 10] -...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 11] -...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 12] -...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 13] -...  
   • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 14] -...  

   • ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር መዘምራን  
   • አይደመደምም ታሪክህ በድካም - አያትና ገርጂ ጥምር መዘምራን  
   • ልዘምር ተነሳሁ - የሰሜንና መርካቶ ንዑስ ጥምር መዘምራን  
   • መቅረዜን - የአምልኮ ዝማሬ  

  / nahom.terefe.31  
  / nahom_terefe_  

Apostolic songs of Ethiopia/እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa  Mass choir Worship Song in 2025

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Apostolic church of Ethiopia/Amelake Gofa A Choir | Song with Lyrics|

Apostolic church of Ethiopia/Amelake Gofa A Choir | Song with Lyrics|

Apostolic songs of Ethiopia/ምስጋናዬ አንተ ነህ| | Mesganaye| Apostolic Church Gofa B choir worship song

Apostolic songs of Ethiopia/ምስጋናዬ አንተ ነህ| | Mesganaye| Apostolic Church Gofa B choir worship song

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአሜረካ Portland Oregon west-coast ኳየር አመታዊ ኮንፍራንስ 2025

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአሜረካ Portland Oregon west-coast ኳየር አመታዊ ኮንፍራንስ 2025

New Apostolic Song | ስጦታዬ | ዘማሪት ሊያ ታደሰ

New Apostolic Song | ስጦታዬ | ዘማሪት ሊያ ታደሰ

የወንጌል ስርጭት | Apostolic church of ethiopia | Hawassa | Apostolic song

የወንጌል ስርጭት | Apostolic church of ethiopia | Hawassa | Apostolic song

የሚጋፋ  የሚገፋ በሞላበት በዚያ ስፍራ፤

የሚጋፋ የሚገፋ በሞላበት በዚያ ስፍራ፤

አመሰግነዋለሁ| የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Amsegenewalew| Apostolic Church Gofa  B Choir Songs  2024

አመሰግነዋለሁ| የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Amsegenewalew| Apostolic Church Gofa B Choir Songs 2024

አትጨነቁ | ቢሾፕ ኢሳያስ አሻ || Bishop Esayas Asha || Apostolic Church of Ethiopia

አትጨነቁ | ቢሾፕ ኢሳያስ አሻ || Bishop Esayas Asha || Apostolic Church of Ethiopia

ምስጋናዬ ነህ |  Meseganaye Neh | Apostolic Church Gofa B Choir| Apostolic Songs Worship

ምስጋናዬ ነህ | Meseganaye Neh | Apostolic Church Gofa B Choir| Apostolic Songs Worship

ሲወርድብኝ ያ መንፈስህ

ሲወርድብኝ ያ መንፈስህ

የተሻገረ ሰው አምልኮ | እንደነበርኩ አይደል | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

የተሻገረ ሰው አምልኮ | እንደነበርኩ አይደል | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥

ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥

ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia

ዝም አልልም| Zem Alelem| Apostolic Church Gofa A Choir Songs  2023

ዝም አልልም| Zem Alelem| Apostolic Church Gofa A Choir Songs 2023

ዘማሪት ዘነበች መህዲ |መልካም ነገር |APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA |Singer Zenebech Mehdi |Newsong

ዘማሪት ዘነበች መህዲ |መልካም ነገር |APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA |Singer Zenebech Mehdi |Newsong

APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS

APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS

"ሞትን አሳልፎ" Live worship | የማራናታ ህብረት መዘምራን | Union of Maranatha choir 2025

The Power of Apostolic Song in Healing/ እግዚአብሔር ያለፈውን || Apostolic Songs Gofa A Choir Song

The Power of Apostolic Song in Healing/ እግዚአብሔር ያለፈውን || Apostolic Songs Gofa A Choir Song

በክብር ዙፋን ወዳለህበት | የአዲስ አበባ ሰበካ ኮንፍራስ | Amazing Worship | Apostolic Church

በክብር ዙፋን ወዳለህበት | የአዲስ አበባ ሰበካ ኮንፍራስ | Amazing Worship | Apostolic Church

ቆየት ያሉ የአምልኮ አዝማቾች | Non-Stop Hymns of Worship | Apostolic church of Ethiopia

ቆየት ያሉ የአምልኮ አዝማቾች | Non-Stop Hymns of Worship | Apostolic church of Ethiopia

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com