የወጣትነት እድሜህን አላሀም ይፈልገዋል ሸይጧንም ይፈልገዋል! እንደሐሳብ ፖድካስት - ከኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ጋር - ክፍል 17
Загружено: 2025-11-16
Просмотров: 46254
"He is one of the most beloved Ustazes (Islamic scholars/teachers) among the Muslim community. His beautiful Da'wah (preaching/call to Islam) messages, which focus on the youth, have made him popular even among non-Muslims. He is also among the frontrunners in good deeds, striving to bring relief to many people by founding and leading the Selam-Lana Charity Organization. Our guest is Ustaz Nuru Turki. Stay with us!"
በሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ እጅግ ከተወደዱ ኡስታዞች መካከል ነው ። ወጣቶችን ያማከሉ ውብ የዳዕዋ መልዕክቶቹ ሙስሊም ባልሆኑ ወገኖች ዘንድ ጭምር ተወዳጅ አድርገውታል ። በኸይር ስራ ላይ ግንባር ቀደም ከሆኑት መካከልም ሲሆን የሲር ለና የበጎ አድራጎት ድርጅትንም በመመስረትና በመምራት ለበርካታ ወገኖች እፎይታ ለመሆን እየተጋ ነው ። እንግዳችን ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ነው ። አብራችሁን ሁኑ !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: