ሮሜ 10(5-10): (ክፍል 89) "ከሕግ Vs ከእምነት የሆነ ፅድቅ" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 10(5-10) PART 89 ታህሳስ 23 2015 የተሰበከ
Автор: LOLE EVANGELICAL CHURCH
Загружено: 2025-03-17
Просмотров: 905
ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና።
⁶ ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፦ በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤
⁷ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።
⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Join us on telegram
https://t.me/lole_evangelical
Subscribe to our Youtube Channel
@tubeloletube2223
God bless You!!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: