መድፈኛው ዝግጁ ነው!!አርሰናል መሪነቱን ለማስጠበቅ የሚያደርገው ወሳኝ ጨዋታ!! የዊልያም ሳሊባ እና የሂንካፔ ጥምረት ይጠበቃል!! የሄንዜ ተፅእኖ በአርሰናል!
Автор: Sheger Sport With Abebe Gidey
Загружено: 2025-12-06
Просмотров: 4062
ASTON VILLA VS ARSENAL!!
ተጠባቂው የጨዋታ ቀን ደርሷል።አርሰናል በዋንጫ ፉክክር ጉዞ ውስጥ ባለፉት ዓመታት ከአስቶን ቪላ ጋር ያለው ታሪክ ጥሩ የሚባል አይደለም! ዛሬስ?
አዲሱን የሳሊባን እና የሄንካፔን ጥምረት እንደምንመለከትበት በሚጠበቀው ጨዋታ የፊት መስመሩን የሚመራው ተጫዋችስ ማን ይሆናል የሚለውም እያነጋገረ ነው።ዮኮሬሽ ወይስ ሜሪኖ?
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: