ኪታቡን ፉሲለት የሰው ልጅ አወቃቀር | በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 9 | Ustaz Khalid Kibrom (Basirah) Official | Ep9
Автор: Ustaz Khalid Kibrom (Basirah) Official
Загружено: 2025-11-27
Просмотров: 919
ቁርኣን የተብራራ መጽሐፍ ነው! አሏህ (ሱ.ወ) ቁርዐንን የሰው ልጅ በሚረዳው እና በተብራራ መልኩ አውርዶታል።
በሲራ የቁርኣን ጥናት ማዕከል ”ኪታቡን ፉሲለት” በሚል ተከታታይ ትምህርት የተለያዩ ጉዳዮችን እያነሳን በቁርኣን እይታ በጥልቀት እንመለከታለን።
በመጀመሪያ ዝግጅት “የሰው ልጅ አፈጣጠር” በሚል ርዕስ ልዕቅና እና ክብር ስለተቸረው የሰው ልጅ በጥልቀት ከቁርኣን አንቀጾች በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ተዘጋጅቶ በተከታታይ ወደናንተ ይደርሳል!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: