"ሆድን አስሮ ሀገር ማዳን!" ከባዱ ጊዜ ደረሰ! በIMF ስም የታሰበው የግድቡ ድርድር! ብሪክስ መፍትሔ ያመጣ ይሆን? | Ethiopia and Egypt live
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-01-23
Просмотров: 4016
Related Video፦ • ሰበር ሰበር! የዓባይ ጉዳይ አዲስ መልክ ያዘ! ትራምፕ ዐቢይን አሞ...
በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦
አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ሔዳሴ ግድብ ዙሪያ የመዘዘችውን አዲሱን የፖለቲካ ካርድ በዝርዝር እንመለከታለን።
ይህም በIMF ስም የታሰበውን የማደሪደሪያ ነጥቦች ያካተተ ዝርዝር ፕሮግራም ይሆናል።
በተጨማሪም ኢትዮጵያ ለዘመናት የደማችለትን ብሔራዊ ጥቅሟን ላለማስደፈር እና ለሉዓላዊነቷ ቆርጣ "እምቢ" ብትል፤ IMF በብድሩ አሰጣጥ እና በሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ ምን አይነት አስከፊ ውሳኔዎችን ሊያስተላልፍ ይችላል? የሚለው ነጥብ በዝርዝር እንነግራችኋለን።
ከዚህ ባሻገር ከዚህ አጣብቂኝ ልትወጣ የምትችልባቸውን የመፍትሔ አቅጣጫ እንጠቁማችኋለን።
እስ ዝግጅቱ ፍጻሜ አብራችሁን ቆዩ!
መረጃውን ከወደዱት Like፣ ለሌሎች እንዲደርስ Share እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን አድርሱን!
#ገበያ_ሚዲያ #gebeyamedia #Ethiopia #GERD #America #Egypt #GrandEthiopianRenaissanceDam #አባይ #IMF #ኢኮኖሚ #EthiopianEconomy #የአለም_ገንዘብ_ድርጅት #NileRiver #NoMore #EthiopiaNews #AbiyAhmed #EthiopiaToday #BreakingNewsEthiopia #የወቅቱ_መረጃ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: