@Mohammed Muke is live! የጁማ🇪🇹ኹጥባis live!اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺاللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
Автор: @Mohammed Muke is live! የጁማ 🇪🇹 ኹጥባ
Загружено: 2025-12-12
Просмотров: 114
ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
ገላን መታጠብ
ከልብሳችን ጥሩ የሆነውን ልብስ መልበስ
ጥፍርን መቁረጥ
ሽቶ መጠቀም (ለወንዶች)
ሲዋክ (መፋቂያ) መጠቀም
በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
ሱረቱል-ከህፍን መቅራት
ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዓት የሱና ሰላት መስገድ (አነፍል-አልሙጥለቅ)
በነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አብዝቶ ሰለዋት ማውረድ
ኹጥባውን በጥሞና ማዳመጥ
ሌላ ሰው ብያወራም ዝም በል አለማለት
ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ሰዓት መጠባበቅ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: