ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-08-06
Просмотров: 230440
ከልቧ ብታፈቅረውም አፈቅርሃለው አትለውም
ከእሱ እስኪመጣ ስትጠብቅ እሱ ግን ስሜቱን አፈረጠው::አፈቅርሻለው አላት::
በደስታ ፈንድቃ እቅፍ አድርጋ እኔም አለችው::
በአብሮነት የፍቅር ቆይታቸው ብዙ ዋጋን ከፈለች
ከ3 መምህራኖቿ ጋር ለእሱ ብላ ተጣላች: እሱን ለማግኘት ከክላስ ፎረፈች::
በፍቅሩ ስለታወረች አንድ አመት ሳይቀር ከትምህርቷ ሽወደቀች::
የፍቅረኛዋ ስሜት ግን ገንፍሎ ወጣ::ክብሯን ተመኘው::
እሷ ግን ይደርሷል ቆይ አለችው::
አሁን የማይሆነው ስለማትወጂኝ ነው ሲላት ትወደው ነበርና ሚስቴክ ተፈጠረ::
ልጁም የሚፈልገውን ሲያገኘ ፀባዩ ተቀየረ::ተጨነቀች::በለጋነቷ በብርጭቆ ተደበቀች::ጫት ሲጋራ ጭፍራ ቤቶችም ሄደች::
በፍቅረኛዋ ብቻ ሳይሆን የቤተሰቧም ታሪክ ውጣውረድ ልቧ ተሰብሯል::
ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ታሪኳን ትተንፍሳለች::
ቲኔጀሮች እና ወላጆች ይህ ታሪክ ለእናንተ ነውና እንዳያመልጣችሁ
አዲስ ስዎች ሳብስክራይብአድርጉን:: አሁን ወደ ቤቲ ዳኒኤል እንተንፍስ::
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: