መስጅድ እንዲነጠፍላቸው በአላህ ስም የቀረበ ጥሪ❤
Автор: ስልጤ ሳንኩራ ሚዲያ
Загружено: 2025-12-26
Просмотров: 4
#አሰለሙ_አላይኩ_ወረህመቱላሂ_ወበረከቱ_የጀመኣዎችና_ደጋግ_ሙስሊም_ኢትዮጵያዊያን_በሙሉ_እነሆ_ከፊታችን_ከበድ_ሚዛን_ያለው_ከወራቶች_ሁሉ_በላጭ_የሆነ_የረመዳንወር እየመጣ ነው ስለዚህ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ ያላችሁ ሁላችንንም አላህ በሰላም አድርሶ እንዲያፆመን ተጠቃሚ እንዲንሆን ያድርገን እንዲሁ አመት በአመት በጤና ያድርሰን!!የአጅሩም ተጠቃሚ ያድርገን።ወደ መልዕክቴ
ስለዚህ ለዚህ ለተከበረው የረመዳን ወር የአጅርሩ ተጠቃም እንዲንሆን በአቅማችሁ ልክ ሰደቃ በማድረግ የአላህን ቤት የሆነውን #የአለም_ገበያ_ከተማ_አስተዳደር_ለሰላም_መስጂድ_ዶሎሎ_መንደር_ለሚገኘው_ምንጣፍ_እንዲገዛ_በአላህ_ስም_እንጠይቃለን
የተከበረውን የረመዳን ወር አጅር ተጠቀም ይሁኑ!!
ሰላም መስጅድ ዶሎሎ መንደር የሚገኝ ስሆን ኮምቴዎቹና የአከባቢው ማህበረሰብ በማስተባበር ቀለም ኮሪንስና ሙሉ ቻክና መስኮት በብድር በማስገባት ውብ ማራኪ አድርገውታል አላህ ኸይረ ጀዛቻውን ይክፈላችሁ/ቸው!!
አሁን ምንጣፍ እንዲገዛላቸው ጥሪ አቅርበዋል! እርሷም የአጅር ተከፋይ ይሁኑ!!
ስለዚህ የመስጅዱ የውስጥ ስፋት 263.12ካሬ ነው! ለዚህ ደሞ የሚያስፈልገን ዋጋ 605176 ብር ነው 1ካሬ በ2300 ብር ህሳብ ስሆን! ብቻ እኛ ቀለል ባለሁኔታ ነው ያሰብነው!!
ስለዚህ ይህንን ቻሌንጅ እንዲትቀለቀሉ በድጋሚ ጥሪያችንን በአላህ ስም እናቀርባለን።
#የመስጅዱ_አካውንት 1000435443118 ሰለም መስጀ3
#ሼር_ላይክ_ዱኣ_በማድረግ_ለሚሰጡ_እንዲዳርስ_የበረከቱ_ተከፋይ_ይሁኑ
Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
@heratajotube214 @abgrace7318 @heratajo4992 @ወራቤቲዩብ-ቸ3ወ @seifuonebs
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: