🛑 በአሸባሪው ፋኖ ላይ መንግስት እርምጃ መዉሰድ አለበት ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ | የፍልሥጤሙን ጀግና እስራኤል ገደለችው
Автор: Ehtio Z Islam
Загружено: 2025-10-13
Просмотров: 526
የፍልስጤምሙ ጋዜጠኛ ሳለህ አልጃፈራዊ በእስራል ሚሊሻ ተገደለ
የ28 አመቱ ብቼኛው የጋዛ ድምፅ ጋዜጠኛ ሳለህ አልጃፍራዊ በእስራኤል ሚሊሻዎች ተገድሏል።
ሚሊሻዎቹ ጋዜጠኛውን ኢላማ ያደረጉት በሳብራ አቅራቢያ ከሐማስ ጋር ውጊያ ላይ በነበሩበት ወቅት ነው።
ግድያው የተፈጸመው እስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከደረሱ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው።
የፍልስጤም ምንጮች ለአልጀዚራ አረብኛ እንደተናገሩት ጦርነቱን በመዘገብ ታዋቂነትን ያተረፈው የ28 አመቱ ወጣት በከተማዋ ሳብራ ሰፈር ውስጥ ግጭቶችን ሲዘግብ በ"ታጠቁ ሚሊሻ" አባላት በተተኮሰ ጥይት ተገድሏል።
ጋዜጠኛው የተገደለው በጦርነት ጋዜጠኞች የሚለብሱትን አለም አቀፍ የፕረስ መለያ ቆብ እና ጃኬት ለብሶ እየዘገበ በነበረበት ሁኔታ ነው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: