Usefulness Idiots/ጠቃሚ ደደቦች፦ (Feat. ቴዲ አፍሮ፣ ኮመዲያን እሸቱ፣ ቢኒያም በለጠ፣ JO-FAF፣ ያሬድ አፈውርቅ፣ ማንያዘዋል እሸቱ)
Автор: እንማማር💡@innimamar
Загружено: 2025-11-14
Просмотров: 39
ይህ ወሳኝ ቪዲዮ ለሁሉም እንዲዳረስ በደምብ ሼር እና ኮፒ ሊንክ ይደረግ!
#Usefulness_Idiots ጠቃሚ ደደቦች!
(Feat. ቴዲ አፍሮ፣ ኮመዲያን እሸቱ፣ ቢኒያም በለጠ፣ JO-FAF፣ ያሬድ አፈውርቅ፣ ማንያዘዋል እሸቱ)
እንደነዚህ በቪዲዮው ላይ የምናያቸው ያሉ ሰዎች ብዙ ጊዜ አስተዋይ መስለው በብዙዎች ዘንድ ተሰሚነትን ያገኛሉ። ነገር ግን፣ በዚህ ቪዲዮ በምንመለከተው ጉዳይ ምን ያህል የማስተዋል ችግር እንዳለባቸው እና ሊታረሙ እንደሚገባ በግልጽ የምናይ ይሆናል። የሠሩትም ስህተት በቀላሉ ሊታለፍ የማይገባ በመሆኑና ተገቢው እርማት መደረግ ስላለበት መረጃው እስኪደርሳቸው ድረስ ይህ ቪዲዮ በደንብ ሼርና ኮፒ ሊንክ ይደረግ! ለወደፊቱም እንደነዚህ አይነት ሰዎች ሲገጥሙን፣ ይህን መረጃ አይተው እንዲታረሙ Comment ማስቀመጫው ላይ @mention ብናደርጋቸውና እንዲማሩ ብንጋብዛቸው መልካም ነው።
በነገራችን ላይ ስለ #useful_idiot ያብራራው ልጅ፣ አቤል ቢርሃኑ፣ በኦሪጅናሉ ቪዲዮው ላይ እሱ ከግብረሰዶማዊያን ጋር በተያያዘ ነበር መልእክቱን ያስተላለፈው። ሀሳቡ ግን ቪዲዮው ላይ ላካተትኳቸው ሰዎችም ስለሚውል ነው በዚህ መልኩ ትኩረት እዲሰጠው አድርጌ ያቀረብኩት። ምናልባት አቀራረቤ አቤልን ቅር ሊያሰኘው ይችላል ግን፣ የቪዲዮውን ሙሉ ሀሳብ ለተረዳ ሰው፣ በተለይ እንደ ክርስቲያን ይሄ ሁላችንንም ሊያስማማን የሚገባ ሀሳብ ነው። የአቤልን ኦሪጅናል ቪዲዮ ማየት ለምትፈልጉ ቪዲዮውን በDescription ላይ አካትቸዋለሁ።
በተረፈ፣ ለወደፊቱ ባለማወቅ useful idiot እንዳንሆን ይሄ ቪዲዮ ትምህርት ይሆነናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! ሀሳብ በመለዋወጥና በመማማር አስተዋይ ትውልድ እናፍራ! #እንማማር #innimamar @እንማማር (ሀቅና ሳቅ)💡@innimamar☑️ #እፎይ
👉 https://www.tiktok.com/t/ZTM3CRBrJ/
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: