ሞት ነው ርሀብ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴና ትዕግስት Mot New Rehab Fantu Wolde & Tigist
Автор: ሙራደ ቃል Murade Qal
Загружено: 2024-12-15
Просмотров: 3993
ሞት ነው ርሃብ
በፋንቱ ወልዴና ትዕግስት….
ሞት ነው ርሃብ ነው ከክርሰቶስ ፍቅር የሚለየን
ኃይሉ በኛ ላይ አድሮ እንበረታላን
ጸጋው በኛ ላይ አድሮ እንበረታለን
ከአንተ ርቀው ሸሸተው እየሄዱ
ጠፋባቸው የጽድቅ መንገዱ
ለሥጋዊ ጥበብ ሲፈልጉ
በመታለል ስንቶቹ አንተን አጡ
በተዋሕዶ የከበርከው ጌታ
መድኃኔዓለም ሁንልን መከታ
ስንደክም ምኞት ሲፈትነን
ኃይልን ሰጠህ በእጆችህ ደግፈን
የዓለም ሰይፍ በእኛ ላይ ተስሏል
ሥጋችንን ሊቆርጠው አድብቷል
ኃይል ስጠን እንድናሸንፈው
ጸጋህ ለእኛ የእምነት ጋሻችን ነው
ሐዋርያት ጸጋህ በዝቶላቻው
ስለፍቅርህ ፈሰሰ ደማቸው
ዛሬም ለእኛ ጸጋህን አብዛልን
እንዳንደክም ፈተና ሲገጥመን
ጋሻ ሆነህ እንድትመክትልን
ቸሩ አምላክሁ ወደአንተ እንጮሃለን
ቢገጥመንም ችግር ወይ መከራ
አትለየን ጌታ ከእኛ ጋራ
#tewahdomezmur #tewahdomezmur #ethiopianmezmur #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur #oldmezmur #tewahdo #tewahdo_tewahido #orthodoxmezmur #orthodoxy #tewahdomezmur #ethiopianmezmur #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur #oldmezmur #song #orthodoxmezmur #tewahdo #ተዋህዶ #ተዋሕዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስመዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
@Ortoel @elshadayorthodoxmedia @OrthodoxBiruk @niestaliorthodox5249 @Tewahedo_Yeti2 @ethiopianorthodoxtewahdo7214 @ኦርቶዶክስ-8992 @amdetewahdo @alephmedia21mt @እግዚአብሔር_እረኛዬ_ነው
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: