ዘማሪ ታምራት ሀይሌ አኪልዳማ Akeldama with lyrics
Автор: Old Song - የድሮ መዝሙር MG
Загружено: 2020-11-21
Просмотров: 18846
ዘማሪ ታምራት ሀይሌ
Title : አኪልዳማ ( Akeldama with lyrics)
አኪልዳማ #፬ የደም ምድር
እግዚአብሔር ያስብሽ በሱ ፍቅር
አኪልዳማ #፬ የደም መሬት
እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት
የብዙ ሺህ ደም ጠጥተሻል
ያም ቢሆን ግን አረካም ብለሻል
ዛሬም ትጠጪያለሽ እንደ ውሃ
በየ ዳር ድንበርሽ በበረሃ #፫
ዛሬም ደም ይፈሳል እንደ ውሃ
አኪልዳማ #፬ የደም ምድር
እግዚአብሔር ያስብሽ በሱ ፍቅር
አኪልዳማ #፬ የደም መሬት
እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት
እሾህ አሜከላ አብቅለሻል
አበሳና ክህደት አብዝተሻል
በፍቅር በትር ነው የገረፈሽ
ይቅርታን ለምኚው ተንበርክከሽ #፫
ይቅርታን ለምኚው ተንበርክከሽ
አኪልዳማ #፬ የደም ምድር
እግዚአብሔር ያስብሽ በሱ ፍቅር
አኪልዳማ #፬ የደም መሬት
እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት
ልጆችን ባደባባይ ፈጥፍጠሻል
ያዛውንቶችን ራስ ቀጥቅጠሻል
ፃድቃን አፈሰሱ የደም እንባ
እሱነው በእግዚአብሔር ጆሮ የገባ #፫
እሱነው በእግዚአብሔር ጆሮ የገባ
አኪልዳማ #፬ የደም ምድር
እግዚአብሔር ያስብሽ በሱ ፍቅር
አኪልዳማ #፬ የደም መሬት
እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት
ከአንድ ማህፀን የወጡ መንትያ
ተቃቅፈው ያደጉ በአንድ ጉያ
በጥይት ያጭዳሉ ሰው እንደ ሳር
እግዚአብሔር ያስታርቅሽ ከራስሽ ጋር #፫
እግዚአብሔር ያስታርቅሽ ከራስሽ ጋር
አኪልዳማ #፬ የደም ምድር
እግዚአብሔር ያስብሽ በሱ ፍቅር
አኪልዳማ #፬ የደም መሬት
እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: