EP 62: ግሪንላንድ│Greenland │ኑሮ በበረዶ ምድር! የአሜሪካ የወረራ አደጋ!│
Автор: Maraki Planet
Загружено: 2025-03-15
Просмотров: 20708
አሜሪካ 🇺🇸 ውስጥ የምትኖሩ ወይም ወደ አሜሪካ ለመሄድ ያሰባቹ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የተለያዩ የኢሚግሬሽን እና ህጋዊ ሰነዶችን (የአማርኛ፣ ትግርኛ እና ኦሮሚኛ) ለማስተርጎም፣ ሰርቲፋይ እና ኖታራይዝ ለማድረግ የሚረዳቹ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና የረጅም አመታት ልምድ ያለው፣ Idiomatic US እንድትጠቀሙ ሊንክ ከስር አስቀምጥላችዋለሁ፡
Idiomatic US:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomatictranslations.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/fBXGmGd
ትርጉም ለማሰራት፡ https://idiomaticaffiliates.com/order...
........
በዛሬው 62ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችንወደ ሰሜን አትላንቲክ ተጉዘን ስያሜዋ እና እውነታ ስለተቃረኑባት ግሪንላንድ አስደናቂ ጂኦግራፊ፣ ትራምፕ በውድም በግድም እንጠቀልላታለን ማለታቸውን እና አሜሪካውያኑ ለምን አይን እንደጣሉባት፣ በአጠቃላይ በአስከፊው የአርክቲክ ምድር ኑሮ ምን ይመስላል፣ የሚሉት እና ሌሎች ግሪንላንድን የሚመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
#ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ceochronicles #ethiopianmusic #ethiopiannews
.......
Welcome to the 62nd episode of Maraki Planet! In this episode, we travel to Greenland, the world’s largest island, known for its stunning icy landscapes and unique Inuit culture. Despite its name, most of Greenland is covered in ice, with only a small population living along its rugged coastline. We’ll explore its breathtaking fjords, the impact of climate change, and the way of life in this remote Arctic land. Join us as we uncover the beauty and mystery of Greenland!
..............................
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► • አለምን ይወቁ EP 51: ዴንማርክ│Denmark
► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei
► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: