100 መፅሀፍት በ1 ቪዲዮ? | የትምህርት "ሚስጥራዊ ማህደሮች" ተከፈቱ! 🔓 | ከ1700 እስከ ዛሬ፡ 4ቱ የትምህርት ምሰሶዎች |LXD Ethiopia Ep 5
Автор: LXDesigner Ethiopia _ ኢትዮጵያ
Загружено: 2025-12-19
Просмотров: 30
አንድ LX Designer ወይም መምህር ለመሆን የግድ 100 መፅሀፍትን ማንበብ አለብዎት? 📚 መልሱ "አይ" ነው! ነገር ግን በውስጣቸው ያለውን "ሚስጥር" ማወቅ የግድ ነው።
በዚህ ቪዲዮ፣ ጊዜዎን ለመቆጠብ ሲባል ከ100 በላይ የትምህርት እና የሥነ-ልቦና መፅሀፍትን ጥበብ አጣርተን (Distilled)፣ የ300 ዓመታት የትምህርት ጉዞ በ30 ደቂቃ ውስጥ አቅርበንላችኋል። ከዣን ዣክ ሩሶ እስከ ካሮል ድዌክ፣ ከፔዳጎጂ እስከ አንድራጎጂ... በዘመናት አቧራ የተሸፈኑትን "4ቱን ሚስጥራዊ ማህደሮች" አብረን እንከፍታለን! 🔓
⏱️
00:00 - መግቢያ፡ የጠፋው የትምህርት ቁልፍ 🔑 ⏱️
01:30 - ማህደር 1 (ፍልስፍና)፡ ለምን እናስተምራለን? (Rousseau, Dewey, Freire) ⏱️
06:00 - ማህደር 2 (ፔዳጎጂ)፡ የማስተማር ጥበብ እና አእምሮ (Montessori, Dweck) ⏱️
15:00 - ማህደር 3 (መሳሪያዎች)፡ ሰኞ ጠዋት ምን እናድርግ? (Wong, Lemov) ⏱️
18:00 - ቦነስ ማህደር (አንድራጎጂ)፡ የአዋቂዎች የመማር ሚስጥር (Knowles) 🤫 ⏱️
20:00 - ማጠቃለያ፡ 5ቱ የትምህርት ምሰሶዎች
ይህ ቪዲዮ ለጀማሪዎች፣ ለአሰልጣኞች፣ ለመምህራን እና ለL&D ባለሙያዎች የተዘጋጀ ወሳኝ መመሪያ ነው።
ስለ እኛ (About LXD Ethiopia): LXD Ethiopia ተልዕኳችን ይህንን ተለዋዋጭ መስክ መመርመር፣ መሞከር፣ እና 'በመለማመድ መማር' ነው። ይህ ቻናል መረጃ የምናጋራበት ብቻ ሳይሆን፣ ባለሙያዎች፣ ፈላጊዎች፣ እና አዲስ ገቢዎች የሚወያዩበት፣ የሚተባበሩበት፣ እና አብረው የሚያድጉበት ማህበረሰብ ነው።
🔔 ለበለጠ ጠቃሚ መረጃዎች Subscribe ያድርጉ! እናንተ የትኛውን "ማህደር" መክፈት ትመርጣላችሁ? ሀሳቦን ኮሜንት ላይ ያካፍሉን! 👇
#LXDethiopia #EducationHistory #LearningScience #Pedagogy #Andragogy #InstructionalDesign #EthiopianEducation #Teachers #Training #PersonalDevelopment #BooksSummary #የመማርክህሎት #ትምህርት #ስልጠና #አዲስአበባ
@LXDethiopia @MinistryofEducationEthiopia @TedEd
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: