የ90ናዎቹ ዘፈኖች አዝናኝ ጥያቄ - ክፍል1 Guess The Song Challenge Ethiopian Edition - Part 1
Автор: EthioKey
Загружено: 2021-01-07
Просмотров: 3079
የ90ናዎቹ ዘፈኖች አዝናኝ ጥያቄ - ክፍል1
ሙዚቃውን ከሰሙ በሁላ በሚሰጠው 5 ሰከንድ ውስጥ ዘፋኙንና የዘፈኑን ርእስ ይሞክሩ
ዘፋኙና የዘፈኑን ርእስ አንድ አንድ ነጥብ በጠቅላላው 2 ነጥብ ይይዛሉ
ቪዲዮው ሲያልቅ የበለጠ ነጥብ የያዘው ተጫዋች አሽናፊ ይሆናል/ትሆናለች
ለጫዎታው ድምቀትና ለዳኝነት እንዲመች በሚሰጠው 5 ሰከንድ የማሰቢያ ግዜ ላይ ቪድዮውን አቁሞ/pause አድርጎ ትክክልኛውን መልስ መስጠት እንድሁም በቡድን ለሚጫወቱ መወያየት ይቻላል
This is just a guideline, you can modify the rules according to your need. The end goal is to have a good time. I hope you have a lot of fun!!!
መልካም እድል!!!
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: