የትራምፕ ድራማ ሲጋለጥ! ከስኬቱ ጀርባ ያሉት አስደንጋጭ እውነቶች! | Ethio Daily | Trump | America
Автор: Ethio Daily
Загружено: 2026-01-22
Просмотров: 1874
Related video፦ • አወዛጋቢው የትራምፕ ሪፖርት! የ365 ቀናቱ ስኬት እውነት ወይስ ፕ...
በዛሬው የዓለም አቀፍ ትንታኔ መረጃችን፦
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ከተመለሱ በኋላ አንድ ዓመት ሞልቷቸዋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ አስተዳደራቸው "በ365 ቀናት ውስጥ 365 ድሎች" በሚል ርዕስ ያወጣው የስኬት ሪፖርት በዓለም አቀፍ የፖለቲካ መድረኮች ትልቅ የመወያያ አጀንዳ ሆኗል።
ፕሬዝዳንቱ በዋይት ሓውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫና በዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፣ አሜሪካ በእርሳቸው ዳግም መመረጥ ምክንያት ወደር የሌለው ብልጽግናና ሰላም ውስጥ እንደገባች ለማሳየት ሞክረዋል።
ይሁን እንጂ ይህ ሪፖርትና የፕሬዝዳንቱ ንግግሮች በጥልቀት ሲመረመሩ፣ መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር የሚጋጩ በርካታ ሐሰተኛ መረጃዎችና የተጋነኑ አሀዞች ተገኝተውባቸዋል።
ትራምፕ በተለይ በኢኮኖሚው ዘርፍ፣ በውጭ ግንኙነት ስኬቶችና በምርጫ ታማኝነት ዙሪያ ያቀረቧቸው መከራከሪያዎች በመረጃ ያልተደገፉና ሕዝብን ለማሳሳት የታለሙ መሆናቸው እየተገለጸ ነው።
በዕለቱ የኢትዮ ደይሊ አለማቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችን በሪፖርቱ የተጠቀሱትን ዋና ዋና የሐሰት "ስኬቶች" ከተረጋገጡ እውነታዎች ጋር በማነጻጸር፣ የፕሬዝዳንቱን የመረጃ አያያዝ አዝማሚያና ከመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው ጋር ያለውን ተመሳሳይነት በዝርዝር እንመለከታለን።
ከአለማቀፍ የትንታኔ ዘገባው ጋር አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን!
ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን አድርሱን!
#EthioDaily #ኢትዮዴይሊ #DonaldTrump #Trump2026 #TrumpWhiteHouse #PoliticsToday #የአሜሪካ_ፖለቲካ #የአለም_ዜና #ትንታኔ #ሰበር_ዜና #Ethiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: