ደብር ብርሃን ከተማ Debere birhan
Автор: Mek Video Production
Загружено: 2020-10-29
Просмотров: 9779
ደብረ ብርሃን በሸዋ ክፍለ ሀገር የጅሩ ሸዋ ሜዳ ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ርዕሰ ከተማ ይገኛል። በ፲፱፻፺፰ ዓ/ም ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው ደብረ ብርሃን ከተማ የ፷፯ ሺህ ፪፻፵፫ ሰው መኖሪያ ስትሆን ከነሱም ፴፬ ሺህ ፶፭ ወንዶችና ፴፫ ሺህ ፻፹፰ ሴቶች ይገኙባታል ይላል። ከፍታ፡ 2,840 m
አካባቢ፡ 14.71 km²
የአየር ሁኔታ፡ 9°C፣ ንፋስ ምስ. በ6 km/h ላይ፣ 53% እርጥበት
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: