📌📌መረቅ ጥብስ አሰራር/Beef tibs
Автор: ሉሊ ለማ Luli Lemma
Загружено: 2022-10-19
Просмотров: 61527
መረቅ ጥብስ አሰራር/beef Tibs@LuliLemma
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ አመሰግናለው
ጥብሱን ለመስራት የሚያስፈልጉን
ቀይ ስጋ
ሽንኩርት
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል የተፈጨ
ቲማቲም
በርበሬ
ጨው
ሮዝመሬ
ኮረሬማ
ቂቤ
ዘይት
ቃሬያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: