አምላክህን ካመንክ እውቀትህን ተው || Manyazewal Eshetu Ep.71 || Elzalmon
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-11-21
Просмотров: 57814
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰባ ሁለተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ፍፁም ልዩ እና አዲስ መንፈሳዊ እይታ ካለው @Elzalmon ጋር መንፈሳዊ ወግ ላይ የሚያተኩር ፖድካስት ያደርጋል::የአልዛልሞን እይታ ፍፁም ልዩ እና አነጋጋሪም ጭምር ነው::
የኤልዛልሞን ዩቱብ
👇👇👇👇👇
@Elzalmon
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: