Hayelom Debash - Senaderi - ሓየሎም ደባሽ - ሰናድሪ New Ethiopian Raya Music 2025 ( Official Video )
Автор: Brex Habeshawi
Загружено: 2025-01-18
Просмотров: 282924
" #ሰናድሪ " ድምፃዊ ሓየሎም ደባሽ / Hayelom Debash
በልጅነት ዕድሜው በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈው በዕድሜ ትንሹ ድምፃዊ ሓየሎም ደባሽ ለረዥም ዓመታት ከሙዚቃው አርት ጠፍቶ እንደነበር ይታወቃል ። በጣም ከመጥፋቱ የተነሳ ከዚህ በፊት በሶሿል ሚድያ በህይወት የለም የሚሉ ሀሰተኛ ወሬዎች ሲሰራጩ እንደነበር ሁላችሁም የምታውቁት እውነት ነው ።
እኔም በግዜው በሶሿል ሚድያ ሲሰራጭ የነበረውን ነገር እውነት እንዳልሆነ ስለማውቅ ሓየሎም ያለበትን ሁኔታ ለመጠየቅ ተወልዶ ያደገበት ቦታ ድረስ በመሄድ በህይወት እንዳለ ለማሳወቅ ኢንተርቪው አድርጌለት ነበር ። ብዙዎችም ያንን ኢንተርቪው ካዩ ቡኋላ በሶሿል ሚድያ ሲሰራጭ የነበረው ሓየሎም በህይወት የለም የሚል ሀሰተኛ መረጃ እውነት እንዳልሆነ ማረጋጥ ችለዋል ።
ሓየሎም የ 14 ዕድሜ ልጅ እያለ ወደ ህዝብ ያደረሰው ራያ ዓደይ - Raya Adey የሚል ነጠላ ዜማው በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት አትርፏል ።
ከረዥም ዓመታት ቡኋላ እጅግ በጣም ብዙ የተለፋበት በብዙዎች ዘንድ የተወደደ #ንርአያ የተሰኘው አዲስ ነጠላ ዜማ ከ አራት ወር በፊት ለህዝብ ጆሮ ደርሷል !
የ ቭድዮው ሊንክ 💁 • Hayelom Debash - Nereaya - ሓየሎም ደባሽ - ንርአያ...
አሁን ደግሞ እጅ በአፍ የሚያስጭን " ሰናድሪ " የተሰኘ ነጠላ ዜማ በዛሬው ዕለት ጥር 10/2017 ዓ/ም ወደ ህዝብ ጆሮ ማድረስ ችሏል ።
ከዚህ በፊት ሓየሎም በህይወት የለም ተብሎ በሶሿል ሚድያው የሀሰት ወሬ ሲናፈስ በነበረበት ግዜ በራያ አላማጣ ልዩ ስሙ ላዕላይ ዳዩ በመባል የሚታወቀው የሓየሎም የትውልድ ቦታ ድረስ በመሄድ ያደረግኩት ኢንተርቪው ከስር ያለው ሊንክ በመጫን ቭድዮውን እንድትከታተሉ ጋብዘናል !
ሊንኩ 📲⏬ • 🛑በአለም ዙርያ ሞተ ተብሎ ሲወራለት የነበረው በእድሜ ትንሹ ድምፃዊ...
#Raya_music#ራያሙዚቃ #ራያ #habeshamusic #ethiopanmusic #brexhabeshawi #habesha
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: