ቃል ኪዳን "አቋራጭ መንገድ" ነውን?| ቃል ኪዳን በነገረ ድኅነት - ክፍል 1 | ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ | መታወቅ ያለባቸው እውነታዎች!
Загружено: 2026-01-24
Просмотров: 21
በዚህ ተከታታይ ትምህርታዊ ትረካ በዲያቆን ያረጋል አበጋዝ የተጻፈውንና በቤተክርስቲያናችን ትልቅ አድናቆት ያተረፈውን "ቃል ኪዳን በነገረ ድኅነት" የተሰኘውን መጽሐፍ በክፍል አንድ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ክፍል የምንዳስሳቸው ነጥቦች፡-
የቃል ኪዳን ትርጉም፦ ቃል ኪዳን ከተራ ውልና ስምምነት በምን ይለያል?
የቃል ኪዳን አይነቶች፦ በመታዘዝ ላይ የተመሰረቱና ያለ ቅድመ ሁኔታ የሚሰጡ ቃል ኪዳኖች።
የቅዱሳን ቃል ኪዳን፦ እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳኑ ሲል ለሌሎች የሚያደርገው ምሕረት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቱ ምንድን ነው?
ይህ መጽሐፍ በውስጥ ላለነው ምዕመናን የተሳሳተ አረዳድን የሚያቃና፣ ለሚነቅፉ ወገኖች ደግሞ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ስለምትከተለው "ነገረ ድኅነት" (Theology of Salvation) ምላሽ የሚሰጥ ነው። እስከ መጨረሻው ተከታተሉት።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: