የሚኪ ጎንደርኛ ቃለ መጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 21
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2023-12-31
Просмотров: 228395
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ አንደኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ሚኪ ጎንደርኛ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል::በቆይታቸውም ስለ ትዳር፣ ስለ ጓደኝነት ስለ ህልም እንዲሁም ህልምን ለማሳካት ስለሚገጥሙ ፈተናዎች በጥልቀት ተወያይተዋል።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: