Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Kids Ministry :- Hayal Aderekegn (ሃያል አደረክኝ) By Aster Abebe

Kids Ministry :- Hayal Aderkegn (ሃያል አደረክኝ) By Aster Abebe

Kids Ministry

Hayal Aderkegn

ሃያል አደረክኝ

Aster Abebe

Amharic

Amharic mezmur

Chicago Yemsrach Evangelical Church

Aster

ሥምህን ፡ አውቅኩት ፡ ተረዳሁት

ኃያል ፡ ሆይ ፡ በኃይልህ ፡ ኃያል ፡ አደረግከኝ

በልዑሉ ፡ አምላክ ፡ መጠጊያ ፡ መኖሬ

Ethiopian Church

Ethiopian Evangelical church

semhin awkut

Автор: Chicago Yemsrach Evangelical Church

Загружено: 4 мар. 2018 г.

Просмотров: 794 просмотра

Описание:

ሥምህን ፡ አውቅኩት ፡ ተረዳሁት ፡ ደግሞም ፡ ታምኜበታለሁ
የፀና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ከስንቱ ፡ አምልጬ ፡ ተጠግቼው ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብያለሁ
ደጅህን ፡ ጠናሁት ፡ አንኳኳሁት ፡ ከፍተህልኝ ፡ ተቀብለኸኛል
በፍቅር ፡ እጆችህ ፡ እቅፍ ፡ አርገህ ፡ ወደ ፡ ራስህ ፡ አስጠግተኸኛል

ሥምህን ፡ አውቅኩት ፡ ተረዳሁት ፡ ደግሞም ፡ ታምኜበታለሁ
የፀና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ከስንቱ ፡ አምልጬ ፡ ተጠግቼው ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብያለሁ
ደጅህን ፡ ጠናሁት ፡ አንኳኳሁት ፡ ከፍተህልኝ ፡ ተቀብለኸኛል
በፍቅር ፡ እጆችህ ፡ እቅፍ ፡ አርገህ ፡ ወደ ፡ ራስህ ፡ አስጠግተኸኛል

አቤት ፡ ያለው ፡ ሰላም ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሲጠጋጉ ፡ ወደ ፡ ደረትህ
ማዳመጥ ፡ ስትናገር ፡ የፍቅርን ፡ ቋንቋ
መቼ ፡ ይታወቃል ፡ ወፎቹ ፡ ሲንጫጬ ፡ ለሊቱም ፡ ሲነጋ

አቤት ፡ ያለው ፡ ሰላም ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሲጠጋጉ ፡ ወደ ፡ ደረትህ
ማዳመጥ ፡ ስትናገር ፡ የፍቅርን ፡ ቋንቋ
መቼ ፡ ይታወቃል ፡ ወፎቹ ፡ ሲንጫጬ ፡ ለሊቱም ፡ ሲነጋ

ኃያል ፡ ሆይ ፡ በኃይልህ ፡ ኃያል ፡ አደረግከኝ
ብርቱ ፡ ሆይ ፡ በብርታትህ ፡ ብርቱውን ፡ አደረግከኝu
እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ
እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ ፡ እየማርክኝ

በልዑሉ ፡ አምላክ ፡ መጠጊያ ፡ መኖሬ
ሁሉን ፡ በሚችለው ፡ ጥላ ፡ ውስጥ ፡ ማደሬ
ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል
መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል

ከክንፎቹ ፡ በታች ፡ በላባዎቹ ፡ ጋርዶኝ
ከጠላት ፡ ፍላፃ ፡ አንዱም ፡ አላገኘኝ
ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል
መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል

በአጠገቤ ፡ ሺህ ፡ በቀኜም ፡ አስር ፡ ሺህ
እየበተነልኝ ፡ ሆኛለሁ ፡ ድል ፡ ነሺ
ይሄ ፡ ካላስመካኝ ፡ የቱ ፡ ያስመካኛል
መታመኛዬ ፡ ነው ፡ ከእልፍ ፡ አስጥሎኛል

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

አስጥሎኛል ፡ እንዲህ ፡ አድርጎ
ከአንደበቴ ፡ ምስጋናን ፡ ወዶ

Kids Ministry :- Hayal Aderekegn (ሃያል አደረክኝ) By Aster Abebe

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

Aster Abebe | Kbier Yebeka Neh - ክብር  የበቃህ  ነህ

Aster Abebe | Kbier Yebeka Neh - ክብር የበቃህ ነህ

የእስራኤል አየር ኃይል የየመንን አየር ማረፍያ አወደመ።

የእስራኤል አየር ኃይል የየመንን አየር ማረፍያ አወደመ።

أجمل تلاوات الشيخ المنشاوي علي الإطلاق   تلاوة يبحث عنها الكثير

أجمل تلاوات الشيخ المنشاوي علي الإطلاق تلاوة يبحث عنها الكثير

ሲድራቅ መኮንን  🔥እየማርከኝ🔥 ||RGI Tv || New AMAzing live Worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ  አገልግሎት  2015/2022

ሲድራቅ መኮንን 🔥እየማርከኝ🔥 ||RGI Tv || New AMAzing live Worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2015/2022

Real Madrid 2 x 3 Barcelona ● La Liga 16/17 Extended Goals & Highlights ᴴᴰ

Real Madrid 2 x 3 Barcelona ● La Liga 16/17 Extended Goals & Highlights ᴴᴰ

Gibran Alcocer's Best Ambient Playlist Vol.1✨

Gibran Alcocer's Best Ambient Playlist Vol.1✨

Flickering Yellow Lights Tunnel for Music Visualization Motion Graphic Art Background 4K Loop

Flickering Yellow Lights Tunnel for Music Visualization Motion Graphic Art Background 4K Loop

Rozina Kahsay - Hayal adrekegn - Aster Abebe : Cover

Rozina Kahsay - Hayal adrekegn - Aster Abebe : Cover

Я выжил после встречи с самой смертоносной змеёй на Земле

Я выжил после встречи с самой смертоносной змеёй на Земле

Величит душа моя Господа - песнь Пресвятой Богородицы (3 варианта) (Orthodox Chant)

Величит душа моя Господа - песнь Пресвятой Богородицы (3 варианта) (Orthodox Chant)

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]