በብዛት የሚጠቀሟቸው ገላጭ ቃላት በእንግሊዝኛ | Commonly used adjectives in English | እምቦጭ ቲዩብ 🌟 | Emboch Tube 🌟
Автор: እምቦጭ ቲዩብ | Emboch Tube EasyTalk English
Загружено: 2024-10-21
Просмотров: 627
ክቡራን የእምቦጭ ቲዩብ ቤተሰቦችና ሌሎችም ታዳሚዎች፤ እንኳን ወደ እምቦጭ ቲዩብ መጣችሁ። በዛሬው ዕለት በብዛት የሚጠቀሟቸውገላጭ ቃላትን በእንግሊዝኛ እንቃኛለን።
ቪዲዮውን እጅግ ጠቃሚ ሆኖ እንደሚያገኙት እምነታችን ነው። ሌላ ይጠቅመናል የምትሉትን ትምህርት አስተያየት በመስጠት አሳውቁን።
ሙሉ ጠቀሜታውን ለማግኘት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ድረስ እንድትመለከቱ እንጋብዛለን።
🌟 🙏🏽 ይህንን ቪዲዮ 👍 በመስጠት የተሰማዎትን ይግለጹ። ይጠቅማቸዋል ለሚሏቸው ወዳጅ ዘመዶችዎ ያካፍሉ። የእምቦጭ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርታዊ ይዘቶች በቶሎ እንዲደርስዎ ያድር ጉ ፤ የእምቦጭ ቲዩብ ቤተሰብ በመሆንዎ ደስታ ይሰማናል። እናመሰግናለን!🙏🏽 🌟
Welcome to Emboch Tube! 🌟
In this video, we dive into the most commonly used adjectives in everyday English. From describing size, shape, and feelings, you’ll learn how to use words like big, small, happy, cold, and more in simple sentences. 📘🖋️
What You Will Learn:
Common Adjectives: Learn the most used adjectives in English and their Amharic translations.
Real-Life Examples: See how to use these adjectives in everyday conversations.
English and Amharic Pronunciations
👉 Don’t forget to like, share, and subscribe for more educational content from Emboch Tube! 🎯
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: